Channel
✨Philosophy For Higher Consciousness✨
Updated: 2026-08-02
"የሰው ልጅ ከተፈጥሮ ጋር መቃቃር የጀመረው ራሱን ከተፈጥሮ ሁሉ የበላይ አድርጎ መመልከት ሲጀመር ነው።ለዚህም መነሻ ምክንያት የክርስትና አስተምህሮ ነው።" ብሩህ አለምነህ በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ሰፊ ዘመናትን የያዙት የባርያ ንግድ፣ ቅኝ ግዛት፣ የተለያዩ ዓይነት ባርነቶችና የሴቶች ጭ…
ድንቅ ሀሳቦችና አባባሎች 1.የሰው ዘር ጠቅላላ ፍለጎት ማቆሚያ የሌለው እና ፋታ የማይሰጥ የስልጣን ወይም የክብር ጥማት ነው።መደምደሚያውም ሞት ብቻ ነው።" ቶማስ ሆብስ 2."ሰው ነፃ ሆኖ ቢወለድም በሄደበት ቦታ ሁሉ በሰንሰለት ተጠፍንጓል።አንዳንዱ ራሱን የሌሎች አለቃ አድርጎ ያስባል።…
«የዓለም ታሪክ ነፃነትን ለማወቅ ከሚደረግ ሒደት ውጭ ምንም አይደለም።» ፍሬድሪክ ሄግል ታላቁ ጀርመናዊ ፈላስፋ ፍሬድሪክ ሔግል "philosophy of history" በተሰኘው መፅሀፍ ላይ የዓለም ታሪክ አጋጣሚ ያከታተላቸው ኹነቶች ትርዒት ሳይሆን በተቃራኒው ምክንያታዊ እና የታሰበበት …
ስለጊዜ ሳስብ ገደል አፋፍ ላይ ሆነው የለቀቋት እፉዬ ገላን አስታውሳለሁ። ከዓይን እስከምትሰወር ድረስ ብቻ የምንከተላት። ከአለፈች በኋላ ምስሏ ብቻ በአዕምሯችን መዝገብ ሳይ የሚሰፍር። በ "ጊዜ" ውስጥ ቁጥር አይደለም ያለው። ጊዜ ስንል ሰዓት ፣ደቂቃ ሰከንድ እያልን አይደለም። ጊዜ ሰ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
የእግዜር አሽሙር ምድርን በዘረጋው፣ ሰማይን ባቆመው ጥበበኛ እጁ ተጨንቆ ቢሰራን፤ እኛ ግን ከንቱ ነን! ከእርግብ መደብ ተክሎን የእባብ ነፍስ አፈራን። ፍርድ ያውቅበት የለ? የሕይወትን ትርጉም – በአሽሙሩ ሲያራራው፧ ለሞቱ ያልመጠነን- “ኗሪ!' ብሎ ጠራው። ባባ ጣሂር 📖የመንፈስ ከፍ…
<<ሀገር በእርግጥም የማህበረሰብ ውል ነው። ለጊዜያዊ ፍላጐት ማሟያ እንደሚፈፀሙ አናሳ ስምምነቶች ግን አይደለም። የማህረሰብ ውል ቃሪያ ወይ ቡና አሊያም ሸቀጥ ለመገበያየት በአጋሮች መካከል ከሚከናወን ስምምነት የማይሻል እና ጊዜያዊ ፍላጐትን ማሟላትን ብቻ ያለመ እንዲሁም በተዋዋዮቹ ስ…
"ፍትህ የሌለው ሉአላዊ ስልጣን የተደራጀ ዝርፊያ እንጂ ሌላ ምንድን ነው?" አውግስቲን @zephilisophy
The Republic The Republic የአፍላጦን ዋነኛ ተጠቃሽ ስራው ነው። የመጀመሪያው ብስል የፖለቲካዊ ፍልስፍና ስራም ነው። ስለመንግስት አስተዳደር ያለውን አስተያየት ጠቅልሎ አካቶበታል። ከፍተኛ ስነ ፁሁፋዊ ለዛ ያረፈበትን ይህን ታላቅ ዲያሎጉን (በውይይት መልኩ የሚቀርብ ሀተታ…