Channel
እዚህ ማኅበር ውስጥ የሚካተቱ የስነ-ጽሁፍ ይዘቶች፦ 👉መንፈሳዊ ግጥም ፦ስለ ሀገር ፦ስለ እግዚአብሔር ፍቅር ፦ስለ ወንጌል ፦ስለቤተክርስቲያን👉መነባነብ 👉ግጥማዊ ትረካ ይቀላቀሉን Channel👉 @ye_getamian_mahiber Group👉 @yegetamianmahiber Owner:- @s_o_l_e_n_y
Updated: 2026-08-25
@Ye_Getamian_mahiber @Ye_Getamian_mahiber
ሠላም ቤተሰብ ከላይ ያለውን ፎቶ አይነት ማስታወቂያ ከመጣላችሁ እኛ አይደለንም የምንለቀው ቴለግራም ራሱ ነው Advertisement የምሰራው እናም ከእናንተ የምጠበቀው ጥሩ ነገር ከመጣ ገብታችሁ ተጠቀሙበት። @Ye_Getamian_mahiber @Ye_Getamian_mahiber
አትጥሪኝ አንቺ አለም🌎🌍🌏 ገጣሚ አቤል ገብሬ @Ye_Getamian_mahiber @Ye_Getamian_mahiber
ፍቅሩ ማረከኝ ሰዉ ሁሉ ሃጥያት ሰርቷል፥ የእግዚ/ር ክብር ጎድሎባቸዋል፥ ተብሎ በመጽሐፍ ቅዱስ ተፅፏል፥ ደግሞ ሌላ ቦታ እንዲህ ይላል፥ የሃጢያት ደሞዝ ሞት ነዉ ተብሏል፥ ታዲያ ግን ለዚህ ሰዉ ለሃጥያተኛዉ፥ ክርስቶስ ስጋ ለብሶ ከሰማይ የመጣዉ፥ እንዴት አፍቅሮን እንዴትስ ቢወደን ነዉ፥…
ከግዑዛን መንደር ✍️Marta @Ye_Getamian_mahiber @Ye_Getamian_mahiber
poem ሻማዬ እንዳይጠፋ ✍️Johannes @Ye_Getamian_mahiber @Ye_Getamian_mahiber
መሸት ሲል መሸት ሲል አሉ መንጋቱን ረሱ የሆነውን ሁሉ ብለው በቤቱ ብዙ ተራመዱ ብዙ ተማከሩ ምንም ላያተርፉ ብዙ አወሩ የሚሆን ሁሉ ጉዳት: የማያልፍ ጥፋት አድርገው ቆጠሩ : በቤታቸው ደጃፍ አወይ ጉድ ተብሎ : ጨለማው በርትቶ ሆኖ ጥቁር ካባ : ማይለወጥ ከቶ ብልጭ አይል ብርሀን : …
እንዴት አሰብክ ገጣሚ : ✍️Naol Abebe ክረምት አባ ጭጋግ አባ ዶፉ የጉም ፅልመቱን፣ ሸክፎ የአሮጌውን ዘመን፣ እድፍ በዝናቡ ጠርጎ ሲጎርፍ፣ እንደ ወራጅ የወንዝ ዝረት፣ ዘመን ሲያረጅ ሲወርድ አመት፣ ቀኑ ሲተም ወሩ ሲያከትም፣ ከጳጉሜ ከበረካው አመት ማብቂያው ሲታደም፣ አሪቡ ሊል…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.