Channel
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ትምህርቶች፣ ስንክሳር፣ መዝሙራትን ከነዜማቸው ለማግኘት ቻናላችንን ይጎብኙ። ለማንኛውም አስተያየት @zimaredawitmessanger ላይ ቢያስቀምጡልን ይደርሰናል። ስለሚሰጡን ገንቢ ሃሳብ እናመሰግናለን። YouTube Page - https://bit.ly/2O1Z3d8 Facebook Page - https://www.fb.com/l/6lp1kJRRR
Updated: 2026-09-11
ተጨማሪ እድሜ ተጨማሪ እድሜ የሰጠኸን ለንሥሓ አድርግልን ዘመኑን የሰላም የፍሥሓ ዓመቱ ይሁንልን የምሕረት ዓመት በአዲስ ተስፋ ለአዲስ ሕይወት አዝ ምድረበዳው ሕይወታችን ቃልህን ጠግቦ ጎስቋላው ማንነታችን በጸጋህ ተውቦ እንድንኖር ሕግህን አስቀደመን ዘመኑን አድርግልን የምሕረት ዘመን አ…
Media post
Media post
የአስቸኳይ እርዳታና የድጋፍ ጥሪ! 📢 «በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ ደስ ይበላችሁ!» ውድ የቤተክርስቲያን አባላትና ደጋፊዎች! በእናንተ አጋዥነትና በማኅበረ ኤዶምያስ ጠቅላላ ማኅበር አስተባባሪነት በወርሀ ነሐሴ ላይ በቤንቺ ሸኮና ምዕራብ ኦሞ፣ በጅማ እንዲሁም በጌዲኦ፣ ቡርጂና…
Media post
አዲሱን ዓመት እንዲህ ብንጀምረውስ በነጻ + በስልካቹ ብቻ 🤗 ዓርብ ምሽት 2:00 በሚጀመረው 4ኛው ዙር Mobile Video Editing ሥልጠና ላይ Day 1 + 2 + 3 ኮርስ በነጻ እንድትከታተሉ ተጋብዛችኋል 🎉 ቀድማቹ ማወቅ ያለባችሁን እና ከየት ወደየት መሄድ እንደምትችሉ ጥን…
አዲስ ዘመን አየን ኧኸ በጽድቃችን አይደል ኧኸ በመልካም ስራችን ኧኸ በቸርነቱ ነው ኧኸ ለዚህ የደረስን መውጣት መግባታችን እርሱ ሲፈቅድ ነው አዲስ ዘመን አየን ከሞት የተረፍነው አዝ ሜዳው ምድረ በዳው ደምቆ በአበባ አዲስ ቀን ተሰጠን ይሄው ዘመን ጠባ የሰማይ ጠል ወርዶ ምድር ረሰረሰ…
ጳጉሜ ፬ /4/ አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስቅዱስ ስም ጷጉሜ አራት በዚች ቀን ተጋዳይ አባ ባይሞን አረፈ። አባ ባይሞን የተባረኩ ስድስት መነኮሳት ወንድሞች ያሉት ሲሆን እርሱ ሰባተኛና የመጨረሻ ልጅ ነው። የሁሉም ታናሽ ቢሆንም በዕውቀትና በጥበብ ግን ታላቃቸው ነበር። መ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.