Channel
በዚህ Channel ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ ፤ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ ትምህርቶች ይተላለፉበታል፡፡ ለአስተያየት: ጥቆማና ጥያቄ በዚህ ያግኙን ☞ @ethiopian_orthodox_bot Buy ads: https://telega.io/c/Ethiopian_Orthodox
Updated: 2026-08-25
ትዌድሶ ደብረ ሊባኖስ ለተክለሃይማኖት ጻድቅ መጠነ በዝኃ ሕማሙ/፪/ (ጻድቁ ተክለሃይማኖት ብዙ ሕማም የተቀበለባት) ትዌድሶ ደብረ ሊባኖስ ገዳሙ/፬/ ኧኸ (ደብረ ሊባኖስ ተክለሃይማኖትን ታመሰግናለች) እምነ አድባራት ኩሎን ዘተለዓለት በስሙ/፪/ (በስሙ ከተሰየሙ አድባራት በላይ የሆነች)…
ነሐሴ ፳፬ ነሐሴ ሃያ አራት በዚህች ቀን ታላቅ የከበረ ሐዲስ ሐዋርያ አባታችን ተክለሃይማኖት አረፈ፣ የከበረች ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ የዕረፍቷ መታሰቢያ ነው ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ ጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ነሐሴ ሃያ አራት በዚህችም ቀን ታላቅ የከበረ ሐዲስ ሐዋርያ የት…
ወረብ ዘነሐሴ ፳ ወ ፬ቱ ወበእንተዝ ተሰመይከ(፪) ተክለሐይማኖት[፪]፡ ስምዐ ጽድቅ ኮንከ(፪) ተክለሐይማኖት[፪]። @Ethiopian_Orthodox @Ethiopian_Orthodox
አለ ክቡር ዳዊት። ስለዚህም ሁሉ ነገር አቤቱ ማራቸው ይቅርም በላቸው መፃተኛዋ ባሪያህንም ኃጢአቷን አታስብባት እያለች ወደፈጣሪዋ መሪር ዕንባን አለቀሰች። ያን ጊዜ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በታላቅ ግርማ ወደስዋ መጣ። በታላቅ ግርማ ሆኖ ባየችውም ጊዜ ደነገፀች ከእግሩ ሥርም ወደቀች። ከዚ…
ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ በዚህች ቀን ደግሞ ኢትዮጵያዊት የሆነች ተጋዳይ የከበረች ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ የዕረፍቷ መታሰቢያ ነው፡፡ በሸዋ ከፍለ አገር በቡልጋ አውራጃ ልዩ ስሟ ቅዱስ ጌዬ የተባለች አገር ነበረች ይህችም የእናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ የትውልድ አገሯ ናት። በዚህም አ…
ከዚህም በኋላ የክብር ባለቤት ጌታችን ኢየሱስ ክርቶስ ወደርሱ መጣ ከእርሱም ጋራ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ደግሞ የከበሩ ነቢያትና ሐዋርያት ሁሉም ሰማዕታትና ጻድቃን የጳጳሳት አለቆች የመላእክት አለቆችም ከሠራዊቶቻቸው ጋራ አሉ። መድኃኒታችንም እንዲህ አለው ወዳጄ ሆይ አንተ በ…
ምስባክ ዘቅዳሴ አመ ፲ወ፮ ለነሐሴ መዝ ፵፭(45) ፥ ፬(4) - ፭(5) "ቀደሰ ማኅደሮ ልዑል፥ እግዚአብሔር ውስተ ማዕከላ ኢትትሐወክ፥ ወይረድኣ እግዚአብሔር ፍጽመ።" "ልዑል ማደሪያውን ቀደሰ። እግዚአብሔር በመካከልዋ ነው አትናወጥም፥ እግዚአብሔርም ፈጥኖ ይረዳታል።" @Ethiopian…
🔔 ዛሬ ምን ይቀደሳል? የነሐሴ ፲፮(16) ግጻዌ ፍልሰተ ሥጋሃ ለእግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ እንኳን አደረሳችሁ! መልእክታት ➊. ሮሜ ፰ : ፴፩ - ፍጻሜ /8 : 31 - ፍጻሜ "፴፩ እንግዲህ ስለዚህ ነገር ምን እንላለን? እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል?…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.