Channel
Updated: 2026-07-31
🚨:ብሩኖ ጊማሬሽ ወደ አርሰናል የሚደረገውን ዝውውር ለማጠናቀቅ በኒውካስል የቅድመ ውድድር ዘመን ዝግጅት እንዲዘገይለት ክለቡን መጠየቁ ተዘግቧል። የዝውውሩ ድርድር በፍጥነት እየተካሄደ ሲሆን፣ በቀጣዮቹ ቀናት ተጨማሪ እድገቶች ይጠበቃሉ። 🗞️ [Ben Jacobs] @Bisrat_sport…
Media post
ከ1980 በኋላ የመጀመሪያው ጥቁር አርጀንቲናዊ ተጫዋች! የ17 አመቱ ኪኪ ራሞስ የተባለው አጥቂ አማካኝ በቅርቡ ባጋራው ምስል በአለም አቀፍ ሚዲያዎች እና በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ከፍተኛ ትኩረትን ስቧል። አርጀንቲናውያን ጥቁር ተጫዋቾችን የማያሰልፉበት እና ዘረኝነት የሚንጸባረቅበት አመለ…
ባለፉት አስርት አመታቶች በ5ቱ ታላላቅ የአውሮጳ ሊጎች ውስጥ ከ200 በላይ ጎል እና ከ50 በላይ አሲስት ማስመዝገብ የቻሉት 3 ተጫዋቾች ብቻ ናቸው 👀 KING MO 🔛🔝 @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
የቀድሞ የ ኤሲ ሚላን ና የጣሊያን ብሔራዊ ቡድን ሌጀንድ ፍራንኮ ባሬሲ በ 66 አመታቸው ከዝህ አለም በሞት ተለይቷል :: 💔 REST IN PEACE BARESI 🪦🕊 @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
🚨𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋: የስፔን ፍርድ ቤት በራኡል አሴንሲዮ እና በሌሎች ሦስት የሪያል ማድሪድ አካዳሚ ተጫዋቾች ላይ የቀረበው ክስ እንዲዘጋ የቀረበውን ጥያቄ ውድቅ አድርጎታል።⚖️ በመሆኑም ተጫዋቾቹ ያልተገባ (የወሲብ) ቪዲዮ ቀርፀዋል እና አሰራጭተዋል በሚል ጥርጣሬ የተጀመረው…
🚨 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋: ሪያል ማድሪድ ካርሎስ ኢስፔይን ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል። 😳🔥 ከሌቫንቴ €25 ሚሊዮን የውል ማፍረሻ ከፍሎ አስፈርሟል። [Fabrizio romano] @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
🚨 ካርሎስ ኤስፒን ወደ ሪያል ማድሪድ here we go 🔥🔥 @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
4-3-3 ዜና ስፖርት™ ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ለማስታወቂያ @promotion_1912 @chchrisua 4-3-3 ዜና ስፖርት በኢትዮጵያ| 2018