Channel
➲የበእውቀቱ ስዩም ፈገግታም እውቀትም የሚሰጡ ወጎች ፣ ግጥምች እና የተለያዩ ፀሀፊዎች የስነጽሑፍ ስራዎች የሚቀርብበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡ @bewketuseyoum19 Creator - @abela1987 📨 For your comment,feedback and promotion @bewketuseyoum2bot Thank you!
Updated: 2026-09-11
እንኳን አደረሳችሁ 🌻🌤 ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
እንቁጣጣሽ! አሮጌው ዘመን ተቋጭቶ ለአዲሱ ዘመን ሰው ታጭቶ "እዮሃ" የተባለ ዕለት መከራ ሀዘኑ ይውጣ፣ ፍስሃው ይግባ ወደ ቤት ጋራው በአበቦች ሲፈካ ክረምት በፀደይ ሲተካ ህፃናት ችቦ ለኩሰው በያሬድ ዜማ ተቀኝተው "መስከረም ጠባ" ያሉ ዕለት ማጣት መቸገር ይራቀን ፣ይሁነን የድሎት ዓ…
🌻 እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሠላምና በጤና አደረሳችሁ! አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና፣ የደስታ፣ የፍቅርና የበረከት ይሁንላችሁ። ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካ፣ የምትመኙትን ሁሉ በደስታ አግኙ። የቤተሰባችሁ ፍቅር ይብዛ፣ በሕይወታችሁም ሁሌም ሰላምና ብርሃን ይስፈን። መልካም አዲስ ዓመት! @bew…
ስም አይቀበርም!!! አላማውን ያለ እድሜውን ሰውቶ ህልሙን ሊኖር ተደስቶ ለስኬቱ መንገድ ሰርቶ እንደወጣ ቢቀር ዛሬ አለም ለእርሱ ብትከፋ አመድ አፋሽ አርጎት የገነባው ተስፋ እግሩን ሳያሳርፍ በህልሙ ጎዳና አጎንብሶ ቢሄድ ዳግም ላይል ቀና ሰው አካሉ ሞቶ ስጋ አፈር ቢለብስም ስራው ግን…
ነፃ internet 🌐ተመልሷል ለመጠቀም ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ
📺 ልጅነቴና ቲቪያችን 📺 📗📗📒📒📕📕 ድሮ የእኛ ቤት ቲቪ ክብር ነበራት። ትምህርት ካቋረጠው ታላቅ ወንድሜ ይልቅ ቲቪያችን በሰፈራችን የተሻለ ትከበር ነበር። የሰፈራችን ልጆች ከእኔ ጋር ጓደኛ ለመሆን ከፍተኛ ፉክክር ውስጥ ይገቡ የነበረው በዚሁ ምክንያት ነው። ከእኔ ጋር የ…
ጷጉሜ እንገናኝ🌧🤗 ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
➛➛እመ መከራ➛➛ ኢትዮጵያ እመ መከራ የግዜር መመራመሪያው የስቃይ ቤተ-ሙከራ መውደቅማ ነበር ያባት እንደ ያሬድ እስከ ሰባት እንደ በላ ብላቴና የእንክርዳድ ሙልሙል እንጎቻ የትውልዴ እጣ ፈንታ መውደቅ፣መውደቅ፣መውደቅ ብቻ! ✍ገጣሚ ፦ በእውቀቱ ስዩም ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewk…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.