Channel
አቀድም አእኵቶቶ ለእግዚአብሔር
Updated: 2026-08-07
🌻 መጽሐፈ ድጓ ክፍል ፲፰ 🌻 🌴ዘብርሃን🌴 ነገረ ክርስቶስ፦ ወደ ዓለም የመጣው ብርሃን የጽዮን በኵር ይባላል። ከሁሉ በላይ የሆነ ከላይ የመጣ [ወልድ] ለሁሉ አበራ። በጻድቃን ላይ የሚያበራ የቅዱሳን መምህር ነው። የኅሊናችንን ጨለማ የሚያበራልን ዓለምንም ይቤዥ ዘንድ ወደ እኛ የ…
🍋 መጽሐፈ ድጓ ላይ የተጠየቁ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ክፍል 17 🍋 🍊፩. ገብርኤል ማለት ከሚለው መጀመርያ ሰው የሆነ አምላክ ነው የሚባለው ወይስ አምላክ የሆነ ሰው? ማለቴ ቅደም ተከተሉ አምላክ ሰው ሆነ ሰው አምላክ ሆነ ነው የሚባለው ወይስ እንዴት ነው? መልስ፦ ብእሲ ወአምላክ …
መልስ፦ ደብተራ ያላት ቤተ መቅደስን ነው። ይኸውም ቤተ መቅደስ በደብተራ ኦሪት ስለተተካች ነው። አሁን ያሉ እናቶቻችን አክርማውን ቀጭተው፣ ሰበዝ ሰብስበው አገልግል ሙዳይ ሰፍተው ለቤተክርስቲያን እንደሚሰጡ ሁሉ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምም ለቤተ መቅደስ ሐርንና ወርቅን እያስማማ…
🌼 መጽሐፈ ድጓ ክፍል ፲፯ 🌼 ☘️ታኅሣሥ 19 ዘገብርኤል☘️ እግዚአብሔር፦ [ስለ እግዚአብሔር] አንተ ግን ለማወቅ ብትፈልን በምድር ያለ ኅሊናን ተውና ከዋክብትንና መኖሪያቸውን አልፈህ ከዚህ ሁሉ ከፍ ብለህ በልብህ የማይከፈል ሦስት የሆነ አንድ [ጌታን] አስብ። (#በግእዝ፦ ወአንተሰ…
🍋 መጽሐፈ ድጓ ላይ የተጠየቁ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ክፍል 16 🍋 🍊፩. ብሔረ ሕያዋንና ብሔረ ብፁዓን ልዩነቱ ምንድን ነው? መልስ፦ ብሔረ ሕያዋን የሚባለው ከዚህ ምድር ያረጉ እነ ነቢዩ ኤልያስ፣ እነ ሄኖክና ሌሎችም እስከ ምጽአት ድረስ ይኖሩበት ዘንድ የተሰጠ ቦታ ነው። ብሔረ ብ…
Media post
Media post
🍎እንኳን ለጾመ ማርያም አደረሳችሁ🍎 የክፍል አንድ መንፈሳዊ የንግግር ጥበብ ኮርስ በኮምፒውተር የተጻፈ PDF ከዚህ ፖስት ቀጥሎ በዚሁ የቴሌግራም ቻናሌ አሁን ተለቋል። © በትረ ማርያም አበባው ካሣ የዩቲይብ ቻናሌ ንሕነ ዘክርስቶስ We belong to Christ ወይም ሊንኩ http…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.