Channel
📚ማንኛውንም አይነት መጻሕፍት እዚህ ያገኛሉ።ከ2014 ጀምሮ! እንደ እርስዎ ላሉት በሺዎች የሚቆጠሩ ቁጥር 1 ምርጫዎች ነበርን! Owner፦ @bemni_alex
Updated: 2026-07-29
ህልማችሁን ለመከተል ምን ያህል ርቀት ትጓዛላችሁ? ሳንቲያጎ የተባለ አንድ እረኛ፣ በግብፅ ፒራሚዶች ዘንድ የተቀበረ ሀብት እንዳለ በህልሙ ያያል። ይህንን ሀብት ፍለጋ ከስፔን ተነስቶ በበረሃዎችና በአደገኛ ቦታዎች ውስጥ አልፎ ወደ ግብፅ ፒራሚድ ይሄዳል። ነገር ግን ትክክለኛው ሀብት ያለ…
መርዛማ ሰዎችን የምትለይባቸው 3 ምልክቶች 1,ሁልጊዜ ራሳቸውን እንደ ተበዳይ ያቀርባሉ። ጥፋት አጥፍተው እንኳ አንተን ጥፋተኛ አድርገው በመውቀስ አንተ ይቅርታ እንድትጠይቃቸው ያደርጉሃል። በነሱ ህይወት ውስጥ ሁሌም ተጠያቂው ሌላ ሰው ነው። 2,ሚስጥርህን ለሌላ ጊዜ ይጠቀሙበታል። በቅር…
ማሪያ አማላይ በመሆኗ ብዙ ወንዶች የፍቅር ደብዳቤ ይልኩላት ነበር።ነገር ግን አንድ ቀን ናፍቆት የተባለ የ22 ዓመት ወጣት ምንም ቆንጆ እንዳልሆነችና ሰዎች ደብዳቤ የሚልኩላት በራስመተማኗን ለመጠበቅ እንደሆነ ይነግራታል።ይሄን ስሰማ ናፍቆትን መጥላት ትጀምራለች።ከዛ ግን ከወራት በኃላ …
የሰው ልጅ በተፈጥሮው ራስ ወዳድ ነው፤በዚህ ምክንያት የራሱን ጥቅም ለማስከበር ሲል አንተን እንደ መሰላል ሊጠቀምብህ ይችላል።አብዛኛዎቹ ሰዎች ይህን መራራ እውነታ ካለመረዳታቸው የተነሳ ሁልጊዜ በሰዎች ጥቅመኝነት እየተሰበሩ ይኖራሉ።በዚህ ጊዜ ዓለም የምታከብረው ጠቃሚ እቃን እንጂ መልካ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
በትዳራቸው አምስተኛ ዓመት ላይ ኤሚ በድንገት ትሰወራለች። ከዛ ግን ቤቱ ውስጥ የእግር አሻራና የደም ምልክቶች ይታያሉ። ፖሊሶች ባሏን ኒክን መጠርጠር ይጀምራሉ። የቴሌቪዥን ጣቢያዎችና ጋዜጦችም ኒክ እንደገደላት አድርገው ይዘግባሉ። ነገር ግን እውነቱ ኒክ ከሚያስበውና ፖሊሶች ከሚገምቱት…
በትዳራቸው አምስተኛ ዓመት ላይ ኤሚ በድንገት ትሰወራለች። ከዛ ግን ቤቱ ውስጥ የእግር አሻራና የደም ምልክቶች ይታያሉ። ፖሊሶች ባሏን ኒክን መጠርጠር ይጀምራሉ። የቴሌቪዥን ጣቢያዎችና ጋዜጦችም ኒክ እንደገደላት አድርገው ይዘግባሉ። ነገር ግን እውነቱ ኒክ ከሚያስበውና ፖሊሶች ከሚገምቱት…
ጠላትህ በፍፁም ሊከዳህ አይችልም።የምትከዳው ምስጢርህን በሚያውቁት፤አብረውህ በሚበሉትና ከልብህ በምታምናቸው የቅርብ ሰዎችህ ነው።ዛሬ የምታምነው ጓደኛህ ነገ ጥቅሙ ሲነካ ቀዳሚው ከሃዲህ ሊሆን እንደሚችል አትጠራጠር። ስለዚህ ማንም ሰው ላይ መቶ በመቶ መደገፍ እና ሚስጥርህን ማካፈል የለ…
የEthical Hacking ስልጠና ምዝገባ ሊጠናቀቅ 24 ሰዓታት ብቻ ቀርተዋል!⚡️ 🤩 Verifiable Certificate አለው ‼️ 📣አሁኑኑ ተመዝገቡ!!! Course Contents: ✅ Cyber Security Fundamentals ✅ Programming, Networking and L…
