Channel
አፍሪካ ቲቪ በሳተላይት (ናይልሳት / 11636 ፍሪኬንሲ /ቨርቲካል/27500) የሚተላለፍ እስላማዊ የቴሌ97ቪዥን ጣብያ ነው ። በማህበራዊ ሚድያዎች ይከታተሉን፡ በቴሌግራም | @africatv1 በፌስቡክ | @africatvch እንዲሁም በዩቲዩብ፣ ኢንስታግራም፣ ትዊተር፣ እና በድረ-ገፃችን | www.africagroup.tv ያገኙናል። ለሐሳብ እና አስተያየት @africatv1bot ይጠቀሙ።
Updated: 2026-08-25
ሰለምቴ ኒካህ ማሰር ቢፈልግ... #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና
የዒሳ(ዐ·ሰ) ነብይነት #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
ጂኖች የሰው ልጅ ከሚመለከተው ባሻገር ያሉ በኢስላማዊ ምንጮች በግልጽ የተጠቀሱ ፍጡራን ናቸው ። እነዚህ ፍጡራን በሰዎች ላይ የሚኖራቸውን ተጽዕኖ በተመልከተ ሸይኽ ሙሐመድ ሀሚዲን በአል ፈታዋ መሰናዶ የሰጡትን ማብራርያ እንድትመለከቱ ጋብዘናል ። ለመመልከት የዩቱዩብ ማስፈንጠርያውን ይጫ…
ከሙናፊቅ መጠንቀቅ ያለብን ትልቁ መሳሪያ? #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
ጤናችን መሰናዶ ለብዙዎች የጤና ችግር ዋና ስጋት የሆነውን የስኳር ህመምን ትኩረት አድርጎ በቀጥታ ስርጭት ከእናንተ ከተመልካቾቹ ጋር ይቆያል ። ከ9 ሰዓት ጀምሮ በአፍሪካ ቲቪ የጤናችን ፕሮግራም ክፍል የስልክ ቁጥር 0950777776 በመደወል ስለስኳር ህመም ያልዎትን ግንዛቤ ያሳድጉ !…
በራስህ አትመካ #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
አላህ ( ሱ.ወ ) ይህንን ሁሉ ፍጥረተ ዓለም የሰራበት ጥበብ እንዴት ይደንቃል ?! ልባችን ይመራ ዘንድ ከውኑ ምስክር ሆኖ ቆሟል ! #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና
በኦንላይን ገበያ ላይ.. #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.