Channel
The best fiction is far more true than any journalism 📢 ተዓማኒ የመረጃ ምንጭ ፤ ለሙያው ስነምግባር ተገዢ በሆኑ ጋዜጠኞች ብቻ 👉 በፌስቡክ ገፆቻችን https://www.facebook.com/simon.dereje.56 👉 https://www.facebook.com/mik0Man
Updated: 2026-09-07
አቶ ልደቱ አያሌው የሙዚቃ አልበም ሊለቁ መሆኑን ይፋ አድጉ ፖለቲከኛ አቶ ልደቱ አያሌው ለአዲስ አመት ፤ "ሀሳብን በዜማ" የሚል የሙዚቃ አልበም ሊያወጡ መሆኑን መናገራቸውን ዳጉ ጆርናል ሰምቷል። ፖለቲከኛው አዲስ የከፈቱትን የዩቲዩብ ገጽ ይፋ ባደረጉበት ወቅት እንዳሳወቁት የሙዚቃ አል…
በሸኖ ከተማ አቅራቢያ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ 18 ሰዎች ቆሰለዋል። በሸኖ ከተማ አስተዳደር ኦንቱ ቀበሌ፣ አዳ ሀሮ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በደረሰ ከባድ የትራፊክ አደጋ የስድስት ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ፣ በ18 ሰዎች ላይ ደግሞ የአካል ጉዳት መድረሱን የአካባቢ…
የ 3ተኛ ሳምንት የ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ ⏰ ተጠናቀቀ አርሰናል 2-1 ቼልሲ #ዳጉ_ጆርናል
Media post
https://youtu.be/buvgGDIueJU?is=mLmHlieEpNhLY6f-
ካቮድ ኮመርሻል ለደንበኞቹ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪኖችንና የፈርኒቸር ምርቶችን የሽልማት ዕጣ አወጣ ካቮድ ኮመርሻል ሪል እስቴት ባለፉት ዘጠኝ ወራት ሲተገብር የቆየውን የደንበኞች ማበረታቻ የሽልማት መርሃ ግብር የማጠቃለያ ዕጣ አወጣጥ ስነ-ስርዓት አከናውኗል። በዚህ ወቅት የካቮድ ኮመር…
Media post
Media post
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.