Channel
መረጃዎችን ለመላክ @fikerassefa
Updated: 2026-09-08
መቐለ ዩንቨርስቲ ለትምህርት ሚንስትር ምላሽ የሚመስል ማስታወቂያ አውጥቷል። ለመቐለ ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎቻችን እንኳን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን ዩኒቨርሲቲ ሪፖ…
የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት ነገ ጳጉሜ 3 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች ፡- ✅ከጠዋቱ 2፡00-9፡30 👉ግብፅ ኤምባሲ፣ 6 ኪሎ ዩኒቨርስቲ ፣ የካቲት 12 ሆስፒታል፣ ኤፍቢ ግቢ፣ ናይጄሪያ ኤምባሲ፣ 20 ቀበ…
"በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ከወታደራዊ እንቅስቃሴ ነፃ ካልሆኑ ተማሪ አንመድብም" - ትምህርት ሚኒስቴር በትግራይ ክልል በሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ግቢ ውስጥ የሚገኙ ታጣቂዎችና የወታደራዊ ኃይሎች እንቅስቃሴ በአስቸኳይ እንዲነሱ ትምህርት ሚኒስቴር ጥብቅ ማሳሰቢያ አ…
🌺 ዐዲስ የግእዝ ቋንቋ መጽሐፍ 🌺 ከዚኽ ቀደም ሙዳየ ግእዝ ቍጥር ፩ እና ሙዳየ ግእዝ ቍጥር ፪ የተባሉ የግእዝ ቋንቋ መማሪያ መጻሕፍት በመ/ር ግዛቸው ደጀኑ አዘጋጅነት ቀርበዋል። አኹን ደግሞ "ዝርዝር ግሶች በመዝሙረ ዳዊት" የተሰኘ 546 ገጾች ያሉት ዐዲስ የግእዝ ቋንቋ መማሪያ …
ህውሓት የአባሳንጆን የሸምግልና ጥረት ገለልተኝነት እና ተጨባጭ ይዘት ይጎለዋል ሲል ተቸ! ህውሃት የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ኦሉሴጉን አባሳንጆ በትግራይ ሰላም ለማውረድ የሚያደርጉትን ጥረት የተቸ ሲሆን፣ አሸማጋይነታቸው «ገለልተኝነት፣ ተጨባጭ ሀሳብ» እና ወደ ትርጉም ያለው ውይይ…
🏆 የ12 ሺህ ብር ሽልማት! የሁሉ ሻሞ ታላቅ ውድድር ተጀምሯል! 🎮 3 ጨዋታዎችን ይጫወቱ፣ XP ይሰብስቡ፣ የደረጃ ሰንጠረዡን ይምሩ! 💰 ጠቅላላ ሽልማት፦ 12,000 ብር 🥇 1ኛ — 5,000 ብር 🥈 2ኛ — 3,000 ብር 🥉 3ኛ — 2,000 ብር 🏅 ከ4ኛ–10ኛ ደረጃ ያሉ …
ሩሲያ እና አሜሪካ በዩክሬን ጦርነት እልባትና በሁለተናዊ ግንኙነት ዙሪያ መክረዋል። የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን፤ ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ልዩ መልእክተኞች ስቲቭ ዊትኮፍ እና ጃሬድ ኩሽነር ጋር ውይይት አደረጉ። ከሦስት ሰዓታት በላይ የፈጀውና በሞስኮ የተካሄደው ይ…
ከአድስ አበባ ወደ ደሴ ሲጓዝ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ በሸኖ ከተማ አቅራቢያ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት አልፏል! 18 የሚደርሱ ቆስለዋል። ሸኖ — በሸኖ ከተማ አስተዳደር ኦንቱ ቀበሌ፣ «አዳ ሀሮ» ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በደረሰ ከባድ የትራፊክ አደጋ የስድስ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.