Channel
This channel went private
It was indexed by our crawler while public. Historical creatives, snapshots, and cashier signals are preserved below — we just can't fetch new data while it stays closed.
Last access check: 2026-08-02
ገና እንዘምራለን እንደ መላእክቱ ብርሃንን ለብሰን ገና እንዘምራለን የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርሰቲያን አሰተምሮ ና ሰርአት የጠበቁ ✥👉መንፈሳዊ ትምህርቶች ✥👉መንፈሳዊ መዝሙሮች ✥👉መንፈሳዊ ንግሰ እናሳዉቃለን ✥👉መንፈሳዊ ምክር ነክ ፁሁፍ ✥👉መንፈሳዊ ታሪኮች
Updated: 2026-08-07
አለፍኩት ባንተ አለፍኩት ባንተ ያንን መከራ ያስለቀሰኝን እንባ እያዘራ ወጣሁት ባንተ ያንን ዳገት ደርሻለሁኝ ከዚህች ሰዓት አዝ ተራቁተህ አለበስከኝ እየወደቅህ አነሳኸኝ ውሰድ ተቀበል የልቤን መባ} ከኔ ከልጅ ላንተ ባይገባ} (×፪) አዝ ተሰድጄ ብወጣም በመከራ ብዝልም እኔን በአምላኬ …
ማርያም ሆይ ስልሽ ነይልኝ እናቴ ካንቺ በቀር ረዳት የለም በ ሕይወቴ (2) ድንግል ሆይ ስልሽ ነይልኝ እናቴ ብቸኛ ነኝ አኮ ግቢልኝ ከቤቴ እፅናናለው ባንቺ ድንግል እመቤቴ አትራቂኝ ባክሽ በቀሪው ሕይወቴ አዝ ማርያም ማርያም ልበል ላመስግን አንቺን ችግርሬ ይርቃል ሲጠራ ስምሽ ን አንቺ…
በልጅነት ያኔ ገና በልጅነት ያኔ ገና ከመረጥከኝ ለምስጋና ከፍ ላርግህ ዝቅ ብዬ እግዚአብሔር እረኛዬ አልፋ ያልኩብህ የዘለዓለሜ ስደክም ምርኩዝ ጉልበቴ አቅሜ አምናን ማለፊ ዛሬን ማየቴ ነገም ባንተ ነው ቀሪው ሕይወቴ እስከ ሽበት አምንሃለሁ ማዳንህን አወራለሁ ሳይለየኝ ጥባቆትህ እኖራለ…
የሰማዕቱ መርቆርዎስ በረከት ይደርብን።🙏❤
እነሆ የዓለምን ኃጢአት እነሆ የዓለምን ኃጢዓት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ እግዚአብሔር ወልድ እርሱን ስሙት እርሱን እዩት ፍቅር ነውና ፍጹም ሕይወት ይስሐቅ ሆይ ይሄው መስዋዕቱ ነጩ በግ ክርስቶስ ትሁቱ በጀርባው እትራት በእጆቹ ችንካር ፍቅር ስጋ ለብሶ አድሯል ከእኛ ጋር አዝ ቀያ…
ያላንተ ክብር የለኝም ያለንተ ክብር የለኝም ላምልክህ ለዘላለም ተባረክ ቸር ጌታየ ምንጭ ነህ ለደስታየ የልቤን ጥማት ተካህ በሙላት ላክብር ስምህን ላውራ ዝናህን ሞገስ ገንዘቤ ሀር ሸማየ አፍሯል ከሳሼ አንተን ለብሼ ተባረክ ውዴ እውነት መንገዴ/2/ አዝ ልውጣ ማልጄ ተከፍቶ ደጄ ወደ ና…
ብሩክ ስምህን እጠራዋለሁ ብሩክ ስምህን እጠራዋለሁ ኢየሱስ እያልኩ እዘምራለሁ አይነጋልኝም ሳላወድስህ ይናፍቀኛል ጌታዬ ስምህ ትዝታዬ ነህ ሌት ከማለዳ ኢየሱስ ጌጤ ያንገቴ ማርዳ በእኩለ ለሊት ልቤ ዘለለ እግሬ ነጎደ አንተን እያለ/2/ አዝ ከተራራው ላይ ዘለለ ፍቅርህ መልስ ልትሰጠኝ በ…
ለተክለ ሀይማኖት የተዘመሩ መዝሙሮች ከፈለጉ ሊንኩ ጠቅ ያርጉት 👉 https://t.me/Yemezmurgetem/176972?single
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-27 · first ad check queued