Channel
Wazema is Radio other contents are available either in our website/social media or FM radio stations in Ethiopia. www.wazemaradio.com
Updated: 2026-09-09
Sudan’s rulers spent decades manipulating armed groups, cultivating competing foreign patrons and intervening in the politics of neighboring countries. When the central state fract…
የአዲስ አበባ አስተዳደር የማኅበር ቤት ግንባታ መነሻ ዋጋ በካሬ ወደ 50 ሺህ ብር ከፍ ተደረገ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች የማኅበር ቤት ግንባታ መነሻ ዋጋ በካሬ ወደ 50 ሺህ ብር ከፍ መደረጉን ዋዜማ ሰምታለች ፤ ክፍያውን መቀጠል ያልቻሉ መምህራን ‹‹ገንዘቡ…
ለቸኮለ! ሰኞ፣ ጳጉሜ 2፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ የፋኖ ታጣቂዎች በሚቆጣጠሯቸው የአማራ ክልል አካባቢዎች በትምሕርት ቤቶች ላይ የጣሉትን እገዳ በማንሳት ትምህርት ቤቶች በአዲሱ ዓመት የመማር ማስተማር ሥራ እንዲጀምሩ ጥሪ ማድረጋቸውን ዋዜማ ካሠባሠበቻቸው መረጃዎች ተ…
ባለፉት ሦስት ዓመታት የትምሕርት ስራ እንዳይካሄድ ክልከላ ጥለው የቆዩት የፋኖ ታጣቂዎች በሚንቀሳቀሱባቸው አካባቢዎች ያሉ ትምሕርት ቤቶች በአዲሱ ዓመት ስራ እንዲጀምሩ ጥሪ ማድረጋቸውን ከተለያዩ አካባቢዎች ያሰባሰብነው መረጃ ያመለክታል። የዋዜማን ዝርዝር ዘገባ ያንብቡት https://c…
ለቸኮለ! ቅዳሜ፣ ነሃሴ 30፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ፣ በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚንስትር ከኾኑት ፍራንክ ጋርሺያ ጋር የኢትዮጵያና አሜሪካን የንግድና ኢንቨስትመንት ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻ…
ለቸኮለ! ዓርብ፣ ነሃሴ 29፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜና 1፤ ገዥው ብልጽግና ፓርቲ አዲስ በሚመሠርተው መንግሥት ውስጥ ከ70 እስከ 80 በመቶ የሚኾኑ ከፍተኛ የኃላፊነት ቦታዎችን ለአዲስ ተሿሚዎች ለመስጠት መወሠኑን ዋዜማ ሠምታለች። የፓርቲው ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ፣…
የዐብይ አዲሱ ካቢኔ እየመጣ ነው፣ ተሰናባች ሚንስትሮች በዝግ ስብሰባ ላይ ናቸው - የዋዜማን ዝርዝር ዘገባ ያንብቡት-- https://cutt.ly/ZykaokpG
ለቸኮለ! ሐሙስ፣ ነሃሴ 28፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ የኢትዮጵያ መንግሥት በአገሪቱ የመጀመሪያውን የቤት መግዣ ብድር መልሶ ማጠናከሪያ ኩባንያ ለማቋቋም የሚያስችል የትብብር ማዕቀፍ ከዓለማቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን ጋር ተፈራረመ። ኩባንያው በ100 ቢሊዮን ብር ካፒታ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.