Channel
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469
Updated: 2026-09-05
“ ቼልሲ ለሊጉ ዋንጫ ይፎካከራል ” ሚኬል አርቴታ የአርሰናሉ ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ቼልሲ ለፕሪሚየር ሊጉ ዋንጫ መፎካከር እንደሚችል ገልጸዋል። ቼልሲ ለሊጉ ዋንጫ ለመፎካከር ሁሉንም አስፈላጊ ነገሮች ይዟል የሚል እምነት እንዳላቸው ሚኬል አርቴታ ተናግረዋል። ሚኬል አርቴታ በንግግ…
አል ነስር ሽንፈት ገጥሞታል ! በሳውዲ አረቢያ ሊግ አል ነስር ከአል ኢቲሀድ ጋር ያደረገውን የሊግ መርሐግብር 2ለ1 ተሸንፏል። የአል ኢቲሀድን የማሸነፊያ ጎል ጆርጅ ኢዬንኬና 2x ሲያስቆጥር ለ አል ነስር አንሄሎ አስቆጥሯል። አል ነስር በውድድር ዘመኑ የመጀመሪያ ሽንፈቱን አስተናግዷል…
Media post
የአስቶን ቪላ እና ሀል ሲቲ ጨዋታ ምን አስመለከተን ? አስቶን ቪላ ከሀል ሲቲ ያደረጉት የፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል። በአሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ የሚመራው አስቶን ቪላ በሊጉ አሁንም ግብ ማስቆጠር አልቻለም። ሀል ሲቲ በበኩሉ በውድድር ዘመኑ እስካሁን ምንም…
ባየር ሙኒክ ነጥብ ተጋርቷል ! በጀርመን ቡንደስሊጋ ሁለተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ባየር ሙኒክ ከሻልክ 04 ጋር 0ለ0 ተለያይቷል። ውጤቱን ተከትሎ ባየር ሙኒክ በአራት ነጥቦች አራተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። በጨዋታው ህመም ላይ የነበረው ጀማል ሙሲያላ ተቀይሮ ገብቶ መጫወት ችሏል። ባየር …
ኢንተር ሚላን ተከታታይ ድሉን አሳክቷል ! በጣልያን ሴርያ ኢንተር ሚላን ናፖሊን 3ለ2 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል። ላውታሮ ማርቲኔዝ 2x እና ማርከስ ቱራም ኢንተር ሚላንን ለድል ያበቁ ጎሎች አስቆጥረዋል። የናፖሊን ግቦች ራስሙስ ሆይሉንድ እና ፖሊታኖ ከመረብ አ…
“ ሁሉም ድሎች የሚያምሩ አይሆኑም ” ኢንዞ ማሬስካ የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ማሸነፍ ማሸነፍ ነው ሲሉ ከጨዋታው በኋላ ተናግረዋል። “ በማሸነፋችን ደስተኛ ነኝ ” ያሉት ኢንዞ ማሬስካ “ ከባድ ጨዋታ ነበር ፤ ሁሉም ድሎች የሚያምሩ አይሆኑም "ብለዋል። አክለውም " አን…
“ ሽንፈት አይገባንም ነበር ” ላምፓርድ በማንችስተር ሲቲ የተሸነፈው ኮቬንትሪ አሰልጣኝ ፍራንክ ላምፓርድ ቡድናቸው እድል እንዳልነበረው ተናግረዋል። ኮቬንትሪ ሲቲ በጨዋታው ትልቅ የግብ እድሎችን አግኝቶ ሳይጠቀም ቀርቶ ነበር። አሰልጣኝ ፍራንክ ላምፓርድ ቡድናቸው ያለ ነጥብ ባዶ እጁን …
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.