Channel
ቁርአንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ ለመረዳት የሚያስችሉ ተውሂድ፣ሲራ አጠር አጠር ያሉ የነብዩ ﷺ ሓዲሶችን እና የሰለፎችን ንግግሮች የሚያገኙበት ቻናል ነው።ቻናሉን ይቀላቀሉ ኪታቦችን ይቅሩ
Updated: 2026-08-25
ኢሻ አዛን ተብሏል እንስገድ «የኢሻን ሰላት በጀማአ የሰገደ ሰዉ፡ የሌሊቱን አጋማሽ በሰላት እንዳሳለፈ ይቆጠርለታል።» (ሙስሊም)
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ 124,000 ነቢያቶች ወደ ሰው ልጆች ተልከዋል ፡፡
🌙 የመግሪብ ሰላት ሰዓት ደርሷል። ሥራዎቻችንን በማቆም ወደ አላህ (ሱ.ወ) እንመለስ፤
أيها الشباب والشابات እውቀትና አደብን ከባለቤቱ እንጂ ከብዙሃኑ መገናኛ ልንወስድ አይገባም!! ✅ዛሬ ላይ ማህበራዊ ሚዲያ ያገዘፋቸው፣ራሳቸውን ከእንቶ ፈንቶ ያላጠሩ፣ ነፍሲያቸውን ማሸነፍ ያቃታቸው፣ ለነቢዩﷺ ሱና መንበርከክ የተሳናቸው ፣በእድሜም ሆነ በእውቀት ያልበሰሉ፣እጅግ…
ሱብሀነሏህ እንዴት የሚደንቅ የፅናት ታሪክ ነው ------ በ1977 በኢትዮጵያ በነበረው ድርቅ ምክኒያት የተፈጠረውን ርሃብ ተከትሎ የተከሰተውን ይህን አሳዛኝ ታሪክ ሌላ ሰው ቢያወራው ኖሮ ለማመን ይከብድ ነበር ነገር ግን ይህን ታሪክ የሚናገሩት ኩዌይታዊ ሼኸ ዶ/ር አብዱራህማን አስ-ሰ…
👉የፈተና መብዛት! ረሱል (ሰዐወ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إِنَّ أُمَّتَكُمْ هذه جُعِلَتْ عافِيَتُها في أولِها وإِنَّ آخِرَهُمْ يُصِيبُهُمْ بَلاَءٌ وأُمُورٌ تُنْكِرُونَها ثُمَّ تَجِيءُ فِتَنٌ يُرَقِّقُ بَ…
ፈጥኖ ማን ቀድሞ ይመልስ 🚀 ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ። ነቢዩሏህ ኢብራሂም ለመጀመሪያ ጊዜ በሰይፍ የተዋጉ ነቢይ ናቸው ፡፡
ከ24 ሰአት በአንዲት ወቅት ለቁርአን አለመስጠት የከሳሪነት ምልክት ነው።
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.