Channel
ይህ SKY ስፖርት ET™ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው ! ____________________________________ ለማስታወቂያ ስራ በ➜ @abe_esuba ወይም @utopia1a ላይ አናግሩን website: www.eskaysportet.com
Updated: 2026-09-05
የ3ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ ! 🕰️ተጀመረ ኢፒስዊች 0-0 ሊቨርፑል 🏟️ፖርት ማን ሮድ ስታዲየም @SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
🚨 በማንችስተር ዩናይትድ ውስጥ ያሉ የውስጥ ምንጮች እንደሚገልጹት፣ በርካታ ተጫዋቾች በዚህ ክረምት በማይክል ካሪክ በተዋወቁት አዳዲስ የመለማመጃ ስልቶች ላይ አዎንታዊ ምላሽ እየሰጡ ይገኛሉ። በክለቡ ውስጥ እነዚህ ለውጦች ቡድኑ በብዛት ቁጥር ወደ ተቃራኒ ቡድን ግብ ክልል በመጠጋት ማ…
Media post
🗣️|| ካራገር፡ "ኤንዞ ፈርናንዴዝ ወደ ማንቸስተር ሲቲ ከተዛወረ በኋላ፣ አሁን ከፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮና ውድድር ከአርሰናል ጋር መወዳደር የሚችል ብቸኛው ክለብ ማንቸስተር ሲቲ ሆኗል።" @SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
ዶሚኒክ ሶቦዝላይ ለሊቨርፑል 150ኛ ጨዋታውን የሚያደርግ ይሆናል ።
❗️❗️❗️👀 እርካታን በሁለት ጎል ብቻ🔥 🔥መጨረስ አይጠበቅብህም ለማሸነፍ 2ጎል ልዩነት ብቻ በቂ ነው🔥 ❗️❗️❗️አስደሳች : ቀላል : ተወዳጅ ✈️ Betna.bet 💬 Telegram
ሊቨርፑል ከ ኢፕስዊች ታውን ጋር የሚያደርጉትን ጨዋታ በቀጥታ ይከታተሉ 🔽 https://www.youtube.com/live/yxQsqkC-twY?si=j-85PKjeUtslLBp8
🚨 የሪያል ማድሪድ የ125 ሚሊዮን ዩሮ የሪከርድ ዝውውር ሶስት ጨዋታዎች ውስጥ መጫወት የቻለው ለ57 ደቂቃዎች ብቻ ነው። ዲዮማንዴ አሁንም የተረጋጋ ሲሆን፣ በጆዜ ሞሪንሆ እቅድ ላይ ሙሉ እምነት አለው። — @diarioas @SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.