Channel
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
Updated: 2026-08-07
የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
🚨 አርሰናል ብሩኖ ጉማሬስ ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ሊደርስ ተቃርቧል። ( iamAlexHowell ) SHARE @ETHIO_SPORT_UEFA
#OFFICIAL ቴርስቴገን አያክስን ተቀላቅሏል ! SHARE @Sport360newss
🚨 አርሰናል ከኒውካስትል ጋር ብሩኖ ጉማሬስን ለማስፈረም ስምምነት ላይ መድረስ እንደሚቻል እርግጠኞች ናቸው። የግል ውሎች በቃል ተስማምተዋል፣ አርሰናልም ስምምነቱን ለማጠናቀቅ የተሻሻለ ጥያቄ እንደሚያቀርብ ይጠበቃል። (DomScurr) SHARE @Sport360newss
#OFFICIAL ቮዚንሃ ለቺሊው ክለብ ኮሎ ኮሎ በይፋ ተቀላቅሏል። SHARE @Sport360newss
#OFFICIAL ፉልሃም ሴዛር ፓላሲዮስን እና ጎንዛሎ ጋርሲያን ከሪያል ማድሪድ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል። SHARE @Sport360newss
Media post
🚨🇬🇷 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋 | ቦሩሲያ ዶርትሙንድ የ18 ዓመቱን ኮንስታንቲኖስ ካሬስታስ ከጌንክ በ32 ሚሊዮን ዩሮ አስፈርመዋል። ዳይሬክተር ኦሌ ቡክ፡- "ኮስ በፈጠራ ችሎታው እና በጨዋታ ብልህነቱ ቡድናችንን ያበለጽጋል። በቴክኒክ በጣም ጎበዝ እና ፈጣን የሆነ ተጫዋች ነው ።…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-09 · first ad check queued