Channel
Official channel of sheger press Contact @birukepromo
Updated: 2026-09-07
ፖለቲከኛ ልደቱ አያሌው የሙዚቃ አልበም ሊለቁ ነው! ላለፉት ሶስት አስርት አመታት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ጉልህ እንቅስቃሴ በማድረግ የሚታወቁት አቶ ልደቱ፤ ሀሳብን በዜማ በሚል ለአዲስ አመት የሙዚቃ አልበም ሊያሰራጩ መሆኑን ገልጸዋል። ፖለቲከኛው አዲስ የከፈቱትን የዩቲዩብ ገጽ ይፋ …
ማንችስተር ዩናይትድ ነጥብ ጥሏል ! ማንችስተር ዩናይትድ ከኤቨርተን ያደረገውን ሶስተኛ ሳምንት የሊግ መርሐ ግብር 2ለ2 አጠናቋል። የማንችስተር ዩናይትድን ጎሎች ብሪያን ምቤሞ እና ቤንጃሚን ሼሽኮ አስቆጥረዋል። የኤቨርተንን የአቻነት ጎሎች ታይሪክ ጆርጅ እና ሚትላንድ ኔልስ ከመረብ አሳ…
እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ትከልለን፤ ምልጃዋ እና ረድኤቷም አይለየን🙏 ነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ኢሳይያስ በትንቢቱ ምእራፍ 7÷14 “እግዚአብሔር ምልክት ይሰጠናል ድንግል በድንግልና ጸንሳ በድንግልና ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች፡፡ ትርጓሜውም እ…
Media post
የአሜሪካ ልዑካን ከሞስኮ መልስ ወደ ኪየቭ ሊያቀኑ ነው‼ ትናንት በሞስኮ ከፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር «ውጤታማ» ውይይት ያደረጉት በስቲቭ ዊትኮፍና ጃሬድ ኩሽነር የሚመሩት የአሜሪካ አደራዳሪዎች ዛሬ ዩክሬን ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል። ኩሽነር ውይይቱን «ወደ ፊት የሚያስጉዝ» ሲሉ የገ…
እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ፣ በክቡር ልጅሽ ፊት አማልጂን፤ከኃጢአት፣ከፈተናና ከመከራ ሁሉ ጠብቂን🙏 በመጽሐፍ ቅዱስ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ያህል ትንቢት የተነገረላት ስለእርሷ የተጻፈላት ሴት የለችም። በብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ብዙ ምሳሌዎች ተጠቅሰዋል፤ የኖኅ መ…
Media post
ናይጄሪያውያን ወጣቶች ኩላሊታቸውን በ1,000 ዶላር እየሸጡ ነው "ኩላሊታችሁን ሳይሆን ሀሳባችሁን ሽጡ" በናይጄሪያ በተከሰተው የከፋ የኑሮ ውድነትና ድህነት ሳቢያ ወጣቶች ኩላሊታቸውን በ1,100 ዶላር እየሸጡ መሆኑ ተሰምቷል። የቀድሞው የናይጄሪያ ምክትል ፕሬዚዳንት አቲኩ አቡበከር ይህ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.