Channel
ለ2018 ሪሜዲያል ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል!!! You tube channel 👇👇👇 youtube.com/@remedial_tricks
Updated: 2026-08-07
📭Freshman Geography Chapter 1 Full Note 📗ይህ ኮርስ ለመጀመሪያ አመት ለናቹራል እንዲሁም ሶሻል ተማሪዎች ይሰጣል ። 🎯ለምሳሌ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለናቹራል First semester ለሶሻል ደግሞ Second semester ላይ ይሄን Course ይሰጠዋል ። …
Media post
Media post
ውጤት እየጠበቃችሁ ለምትገኙ ተማሪዎች !!! ውጤት እስከሚለቀቅ ድረስ በቀጣይ ስለምትወስዷቸው Freshman course ኦች ምንነት እንድታውቁ እና ቢያንስ በሁሉም ኮርሶች የመጀመሪያ 1 ምዕራፍ እንድትጨርሱ የሚያግዛችሁን ሙሉ ኖት ፣ Video እና ጥያቄዎች ከዛሬ ጀምሮ በነፃ መልቀቅ እ…
ነገ እና ከነገ ወዲያ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም የ ሁለቱ አስቱዎች መግቢያ ሞዴል ፈተና ይሰጣል ። ይሄን ፈተና ሁላችሁም ተማሪዎች በነፃ መውሰድ ትችላላችሁ ። በመጀመሪያ የ UAT ፈተና እሁድ ቀደም ብሎ ከ1:00 ጀምሮ የሚሰጥ ሲሆን በመቀጠል ሰኞ የ ASTU ፈተና ይሰጣል ። …
ቀጣይ ፍሬሽማን የምትገቡ ተማሪዎች በዚህ ቻናል ላይ ስለተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ፤ ዲፓርትመንቶች እንዲሁም በመጀመሪያው አመት ስለምትወስዷቸው ፍሬሽማን ኮርሶች ገለፃ ተጀምሯል ። ገብታችሁ ተከታተሉ ።👇👇👇 @Freshman_tricks @Freshman_tricks
በ online Entrance ፈተና ወቅት ውጤታችሁን ሊያሰርዙ የሚችሉ ጥፋቶች ምንድን ናቸው ??? 👇👇 https://youtu.be/0AD6unFdyRI
2018 Remedial and Entrance Exam Result release date 👇🏽👇🏽 https://youtu.be/-rJ_TtPaeUo
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-13 · first ad check queued