Channel
A wise man is one who has learned to restrain his desires.The lowest level of life is to live only within the bounds of desire.Most people have many desires but little knowledge wisdom belongs to those who have much knowledge and few desires -Schopenhauer
Updated: 2026-08-24
ሃይማኖታዊ ትረካ ሰዉየዉ ፀጉሩን ለመከርከም እና ፂሙን ለመላጨት ወደ ደንበኛዉ ፀጉር ቤት አመራ ። ሁልጊዜም እንደሚያደርጉት እርሱና ፀጉር ቆራጩ ስለተለያዩ ጉዳዮች መወያያት ያዙ ። ጎዳና ላይ ስለሚኖሩ ህጻናት ሰቆቃ የሚያወራ የጋዜጣ ላይ ፅሑፍ ተመልክቶ ፀጉር ቆራጩ እንዲህ አለ ፦ በ…
የህይወት ትልቁ ግብ ምንድነዉ? በሰዉ ልጆች ህይወት ዉስጥ በድግግሞሽ እና በጥልቀት ከሚጠየቁ ጥያቄዎች ዉስጥ አንዱ ይሄ ነዉ፤ለምንድነዉ እየኖርኩ ያለዉት፣የማረገዉንስ ስለምንድነዉ የማረገዉ፣መዳረሻዉስ ወዴት ነዉ ብሎም ትልቁ የህይወት ግቤ ምንድነዉ? የሚሉት ጥያቄዎች የሰዉ ልጆችን ህልዉ…
# ጓድኝነት በመካከለኛው ምስራቅ የሚነገር ማራኪ የሆነ አፈ ታሪክ አገኘሁ እናም ጓድኝነት እንዴት እንደሆነ እና የመልካምነት ምላሽ ቁስ እንዳልሆነ የሚያሳይ ሆኖ ስላገኘሁት ጥሩ መልዕክትም ስላስተላለፈ ተጋበዙ .. አሊ የተባለ በድፍረቱ የሚታወቅ ድሃ ሰዉ ይኖር ነበር ። ኦማር ለተሰኙ …
Media post
ምን ያዕክሎቻችሁ የዚችን ልጅ ዘፈን እንዳደመጣችሁ አላዉቅም ግን በግልፅ ለመናገር ያዕክል በጣም በሳል የሆነ ሀሳብ ነዉ በሙዚቃዎቿ ዉስጥ ያስተላለፈችዉ ። ከአልበሟ ዉስጥ ፖስተኛዉ መጣ የሚለዉን Track ሳዳምጥ በሆነ ያዕክል ትዝታን ይፈጥራል እንዳሁኑ ስልክ Telephone ሳይኖር ደ…
በአብዛኛው የሃይማኖቶች አስተምህሮ መሰረት ሌሎች ፍጥረት ሁሉ ለሰዉ ልጅ መገልገያነት እንደተፈጠሩ ይነገራል፤ ይህ እሳቤም በደንብ ተከሽኖ እና በልፅጎ በፍልስፍናዉ ዘርፍ ለፈጣሪ መኖር መከራከሪያነት እስከ መቅረብ ይደርሳል፤ ፍልስፍናዊ ስሙም "Teleological argument" በመባል…
በግሌ እግር ኳስን እወዳለሁ ብቸኛ የሚያዝናናኝም ይሄዉ እግር ኳስ ነዉ ። እንዳለመታደል ሆኖ በእኛ ሀገር እግርኳስ ለመዝናናት አልታደልንም ። በሰሞነኛዉ ለመታዘብ እንደሞከርኩት ግን ድብድብ የሚዋጣልን ይመስላል በርግጥ ስፖርቱ የጥቁሮች ነዉ ሆኖም ግን ከጥቁሮች ወገን ሆነን አንድም ዓለ…
እችና አልቻለችም ......ምንም ቢሆነ አስጨብጫ ነው የወጣችው ከሳምሶን እና ገሊላ ታሪክ ብትማር አሪፍ ነበር
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.