Channel
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሞቹ የመወያያ ቻናላችን @perfect_sport_et_group1 PERFECT ስፖርት በኢትዮጵያ 🇪🇹
Updated: 2026-08-07
10. 🚨 ፒኤስጂ እና ፌራን ቶሬስ ፓሪስ ሴንት ዠርማን ከፌራን ቶሬስ ጋር በሁሉም ጉዳዮች ላይ ስምምነት ላይ ደርሰዋል። ፌራን ለባርሴሎና የፒኤስጂን ፕሮጀክት መቀላቀል እንደሚፈልግ ነግሯቸዋል። በክለብ ደረጃ አሁን በዝውውር ክፍያ ዙሪያ ውይይት ጀምረዋል። 🇫🇷 11. 📝 ቲያጎ…
7. 🔴 አርሰናል እና ብራድሊ ባርኮላ የቪንዲሺየስ ጁኒየር ዝውውር ጉዳይ ባለመሳካቱ አርሰናል የፒኤስጂውን ክንፍ ተጫዋች ብራድሊ ባርኮላን ለማስፈረም እያሰቡበት ይገኛል፤ ሆኖም ሂደቱ አስቸጋሪ ይመስላል። 📈 8. 🚨🔴 ብሩኖ ጊማሬሽ ወደ አርሰናል አርሰናል ብሩኖ ጊማሬሽን ከኒው…
4. 🩵 ማርሴይ እና ማንቸስተር ሲቲ (ጄሮኒሞ ሩሊ) ጄሮኒሞ ሩሊ ከኦሎምፒክ ማርሴይ ወደ ማንቸስተር ሲቲ የሚያደርገው ዝውውር ተጠናቋል! ተጫዋቹ እስከ 2028 (+እስከ 2029 ማራዘም የሚችል አማራጭ ተካቷል) የ2 ዓመት ውል ይፈራረማል። 🧤🔵 5. 🇧🇷 አርሰናል እና ማንቸ…
1. ⚪️ የፊፋ ይቅርታ ፊፋ በቅርቡ በተጀመረው ፕሮጀክት ላይ ለተፈጠሩ ስህተቶች ዕውቅና በመስጠት ለአለም 211 እግር ኳስ ፌዴሬሽኖች በይፋ ይቅርታ ጠይቋል። የቀረበው ሀሳብም ሙሉ በሙሉ ተሰርዟል ውድቅ ተደርጓል። 🤝 2. 🇪🇸🔵 የሮድሪ ዝውውር ሁኔታ ማንቸስተር ሲቲ ለሮድሪ…
21. 🔵🔴 ባርሴሎና እና ሮድሪ ሮድሪ ከዴኮ እና ከሃንሲ ፍሊክ ጋር ተነጋግሮ ባርሴሎና ድርድሩን እንዲጀምር አረንጓዴ መብራት ሰጥቷል ! የክለቡ ኦፊሴላዊ የኮንትራት ጥያቄ በሮድሪ ወኪል እጅ ይገኛል፤ ባርሴሎናም ከማንቸስተር ሲቲ ጋር ግንኙነት አድርጓል። የሮድሪ ወደ ባርሴሎና የ…
17. 🚨 ሊቨርፑል እና ሪያል ማድሪድ ሊቨርፑል የሪያል ማድሪድ ተከላካይ የሆነውን ራውል አሰንሲዮን የማስፈረም ፍላጎት አላቸው። የተጫዋቹ ወኪሎች ሊቨርፑልን አነጋግረዋል፤ ማድሪድም ለመሸጥ ክፍት ነው። ሆኖም አሰንሲዮ በበርናባው መቆየት ይፈልጋል፣ ምንም እንኳን አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪን…
13. 📝 ሀል ሲቲ ሀል ሲቲ ግሪካዊውን ግብ ጠባቂ ኮንስታንቲኖስ ዞላኪስን ከኦሊምፒያኮስ በክለቡ ታሪክ ከፍተኛ የዝውውር ክፍያ አስፈርሟል። ዝውውሩ 20 ሚሊዮን ፓውንድ ሲሆን ለ5 ዓመታት የሚቆይ ውል ፈርሟል። 🧤 14. 📝 ሬንጀርስ ሬንጀርስ በክንፉ መስመር የሚጫወተውን ዳይሱ…
9. 🇦🇷 የፍራንኮ ማስታንቱኖ ዝውውር ፈራንኮ ማስታንቱኖ የጣልያኑ «ፊዮረንቲና» አዲስ ተጫዋች ሆኗል። አርጀንቲናዊው ተጫዋች በጣልያን ክለብ ለ1 ዓመት በውሰት የሚቆይ ሲሆን፣ በሰኔ 2027 ወደ 🇪🇸 «ሪያል ማድሪድ» ይመለሳል። 🤝 10. 🇪🇬 የሞሃመድ ሳላህ ወደ ቱርኩ …
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-15 · first ad check queued