Channel
╭━─━─━─ ➻ በዚህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ያን አስተምሮን እና ሥርዓትን የጠበቁ መንፈሳዊ ግጥሞችን፣ መነባንቦችን፣ ትረካዎችን፣ ዜናዎችን ፣ደብዳቤዎችን፣ ትምህርታዊ ጹሑፎችን፣ ብሂለ አበው፣ ከመጽሐፍት ዓለም እና ሌሎችም ''መንፍሳዊ ሥነ-ጹሑፎችን'' ያገኛሉ። . . . ለማስታወቂያና ሃሳብ አስተያየትን ወይም ቻናሉን በተለያዩ መንፈሳዊ ስነ-ጹሑፎች ለመደገፍ 👇 @yohannes_2421 ላይ አድርሱን።
Updated: 2026-08-07
መልሰኝ አምላኬ🥹 እንዲሁ ሳሰበው በጣም ይገርመኛል ከአባቴ ቤት የራኩት በጣም ይቆጨኛል ነበርኩኝ እኔማ ዘማሪ አገልጋይ በጣምም ደስተኛ ጎልቼ የምታይ ነበርኩኝ እኔማ መልካም ሴት ለሁሉም ታዛዥ አገልጋይ በቤት ዳግም ላይመለስ ሄደ የልጅነቴ ነገር ላይመለስ አለፈ ዛሬ ሁሉም ነገር ስዘምር…
ሥነጽሑፍ - የጾመ ፍልሰታ የምህላ መዝሙር ! ( ርዕስ - ኦ ማርያም ) ኦ ማርያም እለምንስሻለሁ እኔ ባርያሽ አንድ ጊዜ ስሚኝ ቀርበሽ አጠገቤ ቁመሽ ጽኑ ጉዳይ አለኝ ላንች ምነግርሽ ኦ ማርያም ተመላለሽ ሌሊት በህልሜ ንገሪኝ ቀርበሽ እግዝእትነ ማርያም ምን ሆናለች አንገቷን ደፍታ ታለ…
✨ለምን ይሆን?✨ ስላንቺ ሳስብ እንባ የሚቀድመኝ ላወራ ብዬ እንባ የሚተናነቀኝ🥺 እናትዬ ለምን ይሆን ውለታሽ የበዛ እንዲህ እየበደልኩሽ ስጋዬ ተበዝብዛ ድንግልዬ ለምን ይሆን? ለምን ይሆን፤ ባንቺ የተፈወስኩት ለምን ይሆን?፤ አንቺን ይጄ የተሻገርኩት ምን ፅድቅ ኖሮኝ ነው እንዲህ የተ…
ሳውቅህ ሆነህ ሳለህ ልብ የምትመረምር እኔ ምን ሆኜ ነው መልኬን የምሰውር? አንተ ጭንቄን ልታቀልል ቀኔን ብታሳምር እኔ ሞቴን እንደመርሳት አይኖቼን የማስር አንተ ትዕግስትን አይ ዘንድ ዝም እንዳልኽ ብትቀር እኔ እረሳኸኝ ብዬ ሌተቀን ማማርር አንተ በሁሉ ምሉዕ ነህ አትጎል በባህሪ እኔ…
አልክድም መሆኔን ድኩም ስሉል ነኝ አልጠነከርኩም ከንብርክክ ተማፅኖዬ ጋር ከደጅህ አልተነጠልኩም። ° ተመልከት ከድቶ ሲተፋኝ ያያዝኩት ምርኩዝ ሲጠፋኝ ዘመመ ቅፅሬ ተናደ በወረት ክንዴ ታጨደ። ° እንግዲህስ ቀኜ ካራቀኝ የዋጥኩት መድህን ካነቀኝ ለብሼ ልብሴ ካረዘኝ በቁሜ ሰው ከገነዘኝ …
መምሰል °°°°°°°° ከደጇ ቁሚያለሁ በረከት ለማግኘት ከ'ናቴ ፍልሰታ፣ ማረጓን ያመነ ይኸው ያሰማል መዝሙርና እልልታ። "ማርያም አረገች ማርያም አረገች" እያሉ በደስታ ቀና ብዬ አየሁ የሰማዩን ከፈን፣ ለጠርጣራው ልብሽ ማሳረፊያ 'ሚሆን፥ ከሰጠችሽ ብዬ እንደ ቶማስ ሰበን። አየሽ ሞኝነ…
ፍልሰታ✍ ፍልሰታ የሁላችን ደስታ ይህው መጣችልን እልማችን ልትፈታ እንደ ልብ ምቴ ነሽ የኔ ትርታ ጥያቄዬ በዝቶ ምንም መልስ ባጣ በሱባኤው ፀሎት እራሴን ላዳምጥ ይህው መጣችልኝ እናቴ ፍልሰታ ልሸሸግ በደጇ ሚስጥሬን ላወራት በፀጥታው ስፍራ በደሌን ልነግራት በዛውም ልታረቅ ከውዱ ልጇ ጋ…
ፍልሰታ ትፈራው ነበረ ያን መልአከሞት የልጅሽን ፅዋ ቅመሽው አላት ይጠፋል ኩነኔ ይጠፋል አበሳ እንደ ፈጣሪያችን ማርያም ስትነሳ እየባረከቻት ኢትዮጵያን በእጆቿ በይባቤ አረገች እሷም እንደ ልጇ ከሰው የተለየች መሆኗን ሲያበስር ሞት በጥር ሆነ ነሃሴ መቃብር አይሁዳዊው ቀንቶ ሲሰርቅ ሥጋ…
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.