Channel
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ! 📡 ሳተላይት ፡ EthioSAT 11545/45000/H 📱 የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቻችን ፡ https://linktr.ee/minbertv
Updated: 2026-08-07
የተለያየ ዕውቀት የምንገበይባቸውን ኪታቦች መሠረት በማድረግ፤ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በየዕለቱ በሚቀርበው "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራማችን፤ በሸይኽ አሕመድ አወሉ እየቀረበ የሚገኘውን "ሙኽተሰር አል-ቁዱሪይ" ትምህርት ዛሬ ምሽት ከ12:30 ጀምሮ እናቀርብላችኋለን። #ሚንበሩል_ዒልም #ሙኽተሰ…
ሳምንቱን በተለያዩ የዱንያ መልኮች አሳልፋችሁ ከቤተሰብ ጋር አረፍ በምትሉበት እሁድ ከሰዓት ወደ እናንተ የሚደርሰው መወዳ መዝናኛችን በዚህ ሳምንት... የረሱሉን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ሓያት ላይ በልዩነት ትኩረት አድርጎ የተለያዩ መሰናዶዎችን ደግሶላችኋል። ተዝናኖትና ቁምነገር በመልክ…
"በሱናዎ ላይ" በሚንበር ቲቪና ማኅበራዊ ገጽ ለገጣሚያን ተደርጎ የነበረው የውድድር ጥሪ በከፍተኛ የገጣሚያን ተሳትፎ ተጠናቋል። ግጥሞቻችሁን የላካችሁ በሙሉ እጅግ እናመሠግናለን። በውድድሩ የመጀመሪያውን ዙር ያለፉ ገጣሚያን ከዕለተ ሰኞ ነሐሴ 04 ጀምሮ ለተመልካች ይቀርባል። እርስዎም …
💭 የህልም፣ 🏃♂️የትጋትና 🎯ስኬትን ትስስር እያጎላ 3️⃣4️⃣ኛ መድረኩ ላይ በደረሰው ምርኩዛችን፤ የነቢያቱን ሁሉ አውራና የከውኑን ሞገስ በተለየ ድምቀትና ዝግጅት ለመከወን ቀጠሮ ይዘናልና፤ እርስዎም ከወዲሁ ቀጠሮዎን ከኛ ጋር ያድርጉ፡፡ 📌 ያስታውሱ! 📆 እለተ እሁድ ነሐሴ …
#ማስታወቅያ 🎉🎉🎉 የ27ተኛ ዙር የመጨረሻዉ ዙር የክረምት ኡምራ ፓኬጅ ምዝገባዉ እንደቀጠለ ነዉ ። ================= ባለፉት 4 ዓመታት በበርካታ ተወዳጅ ኡስታዞች መሪነት 26 የተሳኩ የኡምራ ጉዞዎችን በማከናወን፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ሙዕተሚሮችን ከናፈቁት በይቱላህ አል-ሀ…
#ማስታወቅያ ሀይደር ትራቭል ከነሃሴ15 እስከ ነሃሴ 25 ያዘጋጀው ልዩ የዑምራ ፖኬጅ እየተገባደደ ነው ፈጥነው ይመዝገቡ። የፈጣን ቪዛ አገልግሎት ያገኛሉ🕋 ፈጥነው ይመዝገቡ 🤗 ከሀይደር ትራቭል ጋር የሚደጋገም ውብ ግዜ ያሳልፉ🤗😍 ለበለጠ መረጃ 0980808051 0980808055 …
የተለያየ ዕውቀት የምንገበይባቸውን ኪታቦች መሠረት በማድረግ፤ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በየዕለቱ በሚቀርበው "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራማችን፤ በሸይኽ ሐሚድ ሙሳ እየቀረበ የሚገኘውን "የቁርኣን ተፍሲር" ትምህርት ዛሬ ምሽት ከ12:30 ጀምሮ እናቀርብላችኋለን። #ሚንበሩል_ዒልም #የቁርኣን_ተፍሲ…
በእውነተኛ ሙሐባና ጥልቅ ናፍቆት 💞 የሚያሰባስበን ምርኩዛችን… ስለ ዓለሙ መድህን፣ ስለ ሰው ልጆች ዓይነታና ስለ ከውኑ ሞገስ አብዝቶ የሚያወሳበትን ልዩ መድረኩን፤ እሁድ ነሐሴ 10/2018 ከማለዳው 02፡30 እስከ ቀኑ 7፡30 ድረስ 📍 መሐል ፒያሳ ላይ በተንጣለለው በአዲሱ #አራዳ…
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.