Channel
Updated: 2026-08-01
ማንንም አትጠይቁ! ⚠️⚠️‼️‼️⚠️⚠️ ውስጣችሁ የሚነግራችሁ አንድ ነገር አለ። እርሱንም ማድረግ የምትችሉት እናንተ እንደሆናችሁ ታውቃላችሁ። ስለዚህ ማድረግ ካለባችሁ ማንንም ሳታማክሩ ዝም ብላችሁ አድርጉት። ያገኛችሁትን ሰው ሁሉ ማማከር ይቅርባችሁ። የብዙ ሰዎችን ስህተት አትድገሙ። …
ስሜታችሁን አትስሙ! ⚠️⚠️‼️‼️⚠️⚠️ የትኛውም ምቾት መነሻው ለጊዜያዊ ስሜት መገዛት ነው። ስሜት ከመቅፅበት ይቀያየራል፣ ውስጣችሁ ወዲያው ወዲያው ይላወሳል፣ አንዴ ይደሰታል አንዴ ያዝናል፣ አንዴ ዘና ይላል አንዴ ይደብረዋል። ሁሉም ስሜቶች መነሻ አላቸው፣ ምክንያት ይኖራቸዋል። ምክ…
💥📣ሀብታም የሚያደርጉ የገንዘብ ህጎች! 👍LIKE ✍️ COMMENT SUBSCRIBE 📣 SHARE 🙏🙏 https://youtu.be/4dI1T65SXMg?si=43zf27Z0dZ8NQ4K8
💥📣ብልህ ሰው እነዚህን ይደብቃል! 👍LIKE ✍️ COMMENT SUBSCRIBE 📣 SHARE 🙏 https://youtu.be/F-X0t-EMJ3k?is=LnisoOqbMt_CJQFW
መርሁን አስተውል! ⚠️⚠️‼️⚠️⚠️ በአስራ ስምንት ዓመትህ ሰዎች ሁሉ ስላንተ የሚያወሩ፣ አንተን ብቻ የሚመለከቱ፣ የሚከታተሉህ፣ የዘወትር ጉዳያቸው አንተ እንደሆንክ ታስባለህ። በዚህም ልክ ከእራስህ በላይ ሰዎች ስለሚሰጡህ ስምና ከእነርሱ ስለምታገኘው ምላሽ በመጨነቅ ጊዜህን ታባክናለህ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
💥📣ንዴትን ወደ ክብር የሚቀይር ጥበብ! 👍LIKE ✍️ COMMENT SUBSCRIBE 📣 SHARE 🙏🙏 https://youtu.be/eVNKQfGEmS4?si=koL_Y3KeXg70wrcT
አይንህን ጣልባቸው! ➡️➡️➡️➡️🗣️ በሮች ሲዘጉ መስኮቶች ይከፈታሉ፤ ጨለማ ሲውጥህ ትንሽዬ የብረሃን ጭላንጭል ትታይሃለች፤ በእራስህ ስታዝን የሆነ የሚያጓጓህ ነገር ይከሰታል፤ ተስፋ ስታጣ አምላክህ አብሮህ መሆኑን ስታስብ ተስፋ ማድረግ ትጀምራለህ። ህይወት እንዲህ ነች፤ ፅናትህን ት…
💥📣እነዚህን ሰዎች ጨክናቹ አስወግዱ! 👍LIKE ✍️ COMMENT SUBSCRIBE 📣 SHARE 🙏🙏 https://youtu.be/u8piCJ7yN_s?si=JHRjvQjXjOoVK8pu

አስተሳሰባችንን ለመጠበቅ፣ አዕምሯችንን በአዎንታዊ ሀሳቦች ለማነፅ፣ ወደ ከፍታው የሚያሻግሩ ምክረ ሀሳቦችን ለማጋራት ለሁላችን የተዘጋጀ ቻናል ነው። @mikreaimro ይቀላቀሉን ዘንድ በአክብሮት ተጋብዘዋል! ለወዳጅዎ ማጋራትዎን እንዳይረሱ! 🏠Welcome to your Home! 🏘 Personal Contact: @epha_aschalew Insta: instagra.com/epha_aschalew