Channel
ይህ ስለ #ማንችስተር_ዩናይትድ መረጃዎችን የሚያገኙበት የቴሌግራም ቻናል ነው - ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች - የቀጥታ ስርጭቶች - የዝውውር ዜናዎች - ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
Updated: 2026-09-10
🇶🇦ዛሬ ምሽት የሚደረጉትን ሁሉንም ጨዋታዎች በነፃ ለመመልከት ከስር start ወይም LIVE ሚለውን ይጫኑ።
ጄጄ ጋብሬል ሀትሪክ ሰርቶ ኳሱን ይዞ ወቷል ⚽️✨ Special Kid. 🔥🔥 @Man_Unitedd_Ethio_Fans @Man_Unitedd_Ethio_Fans
🚨ከነዚ ተወዳጅ ክለቦች መካከል እናንተ የምትደግፉት የትኛውን ክለብ ነው?🤔
🇪🇺 Youth League ⌚️ ተጠናቀቀ 🇬🇧 ማን ዩናይትድ 5-0 ሳባህ ባኩ 🇦🇿 ⚽️⚽️⚽️ ጄጄ ጋብሬል ⚽️ ኢብራጊሞቭ ⚽️ ዋትሰን የማታውንም ይህን ያርግልን 🙏 @Man_Unitedd_Ethio_Fans @Man_Unitedd_Ethio_Fans
ጄጄ ጋብሬል በ ሻምፕዮንስ ሊግ Youth League ጎል አስቆጥሯል ⚽️✨ @Man_Unitedd_Ethio_Fans @Man_Unitedd_Ethio_Fans
OFFICIAL በዚ ሲዝን ምንም የቦክሲንግ ዴይ ጨዋታ አይኖረንም ! @Man_Unitedd_Ethio_Fans @Man_Unitedd_Ethio_Fans
Raise your hand if your team won the Champions league 🙋🏽😅 @Man_Unitedd_Ethio_Fans @Man_Unitedd_Ethio_Fans
🗣️ ብራያን ምቡሞ ስለ ማንችስተር ደርቢ፦ "እርግጥ ነው፣ ጨዋታው ከባድ ይሆናል፤ እነሱ እኛን እንደሚያውቁን ሁሉ እኛም እነሱን በደንብ እናውቃቸዋለን። ጥሩ ፉክክር የሚታይበት ጨዋታ እንደሚሆን አስባለሁ " @Man_Unitedd_Ethio_Fans @Man_Unitedd_Ethio_Fans
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-09-02 · first ad check queued