Channel
👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛውም አስተያየት @wiz_hasher ለስልክ አስተያየት 0919337648
Updated: 2026-09-11
የ2019 የመጀመሪያ ቀን በምርጥ ሁኔታ እና ድባብ ከእናንተ ጋር አሳለፍን....መልካም አዳር ንጉሳውያን!❤️ @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
ማይክል ካሪክ በተለይ በተከላካይ ስራው ስለ ኮቢ ማይኖ መሻሻል፦ “ልምድ በእርግጥ ይረዳል፤ በተከታታይ መጫወት፣ የጨዋታ ሪትም ማግኘት እና የራስ መተማመንም ትልቅ ሚና አላቸው።” “ኮቢ ሁልጊዜ እየተሻሻለ ነው። ካለበት ዕድሜ አንፃር አሁንም ብዙ የሚያድግበት እና የሚማረው ነገር አለ።”…
TNT የተባለ ተቋም ምን እንደነካው ባናውቅም ይህን የማይሆን ንጽጽር ለደጋፊዎች አውጥቶ ነበር እና ውጤቱም በጣም ግልጽ ነበረ 😌 @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
ዩቲዩበሩ ኒኮ ብሩኖን በFPL ካፒቴን ላድርግህ? ብሎ ሲጠይቀው፦ ብሩኖ፦ “አይ፣ እኔ ጥሩ የምጫወተው ሰዎች በማያምኑብኝ ጊዜ ብቻ ነው።” “ከሀል ጋር ከተጫወትን በኋላ ሁሉም ከFPL ቡድናቸው አስወጥተውኝ ነበር፤ በኋላ ግን ተፀፅተዋል።” @man_united_ethio_fan @man_uni…
Media post
ማቲያስ ኩኛ አንድሬ ሳንቶስ በዚህ የውድድር ዓመት ብዙዎችን ያስገርማል ሲል ተናግሯል ! የክለባችን አጥቂ ማቲያስ ኩኛ የቡድን አጋሩን እና የሀገሩ ልጅ የሆነዉን አንድሬ ሳንቶስ በዚህ የውድድር ዓመት ድንቅ ብቃቱን በማሳየት ብዙዎችን እንደሚያስገርም ለስካይ ስፖርት ተናግሯል። ኩኛ ከስካ…
ማይክል ካሪክ አሁንም በፕሪሚየር ሊጉ መጫወት ይችላል !! ማትያስ ኩኛ :- “ማይክል ካሪክ አሁንም በፕሪሚየር ሊጉ መጫወት ይችላል፤ ይህ እውነታ ነው። እንዲህ የምለው አሁን አሰልጣኜ ስለሆነ ብቻ አይደለም ። በመጀመሪያው የልምምድ ቀን መጥቶ ከአማካዮቹ ጋር ኳስ መቀባበል ጀመረ። በዚያ…
ጠያቂ :- ማን ነው ከሁሉም ቀድሞ ወደ ልምምድ የሚደርሰው ? ብሩኖ ፈርናንዴዝ :- ዲዮጎ ዳሎት ሁልጊዜም በልምምድ ላይ ቀድሞ የሚገኘው የመጀመሪያው እሱ ነው ። @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-03 · first ad check queued