Channel
መልካም ልደት፣ ብራድሊይ! 🥳🎈 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @LIVERPOOLSOCCER1 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @LIVERPOOLSOCCER1
TODAY IS A BIRTHDAY 🎂🎂🎂 ዛሬ 24 ዓመት ሞልቶታል መልካም ልደት🍾🍾🍾 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @LIVERPOOLSOCCER1 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @LIVERPOOLSOCCER1
ሂውዝ ምንድነው የሰራቸው አሁን አደል እንዴ ምሰማው ቤተሰብ🙆🙆😁😁😁 ወደ ቼልሲ ሊሄድ ተስማምቶ ነበር ክለቦቹም እርስበርስ ተስማምተው ነበር ነገር ግን የኛው ጉድ ሂውዝ ባለቀ ሰዓት ክለቡንም ተጫዋቹንም በማሳመን በጥር የዝውውር መስኮት ለማስፈረም ተስማምተዋል።🔥🔥🔥🔥😁 ይ…
🔴📲 ማክአሊስተር ለሜሲ በኢንስታግራም ገፁ ፦ ከዚህ በፊት ያልተናገርነው ምን ማለት እንችላለን? ከልብ እናመሰግናለን፤ እንዴት እንደምናሸንፍ ስላስተማርከን፣ እግራችንን ከጋዝ ፔዳል ላይ እንዳናነሳ፣ በፍጹም እጅ እንዳንሰጥ እና ለምንፈልገው ነገር ሁልጊዜ እንድንታገል ስላስተማርከን እ…
🔴 የሊቨርፑል ስኳድ በ2026-27 ወቅት መጀመሪያ 🛑 ግብ ጠባቂዎች 🇧🇷አሊሰን ቤከር 🇬🇪ጊዮርጊ ማማርዳሽቪሊ 🏴ፍሬዲ ውድማን 🇨🇿ቪትስላቭ ያሮሽ 🏴ሃርቪ ዴቪስ 🛑 ተከላካዮች 🇬🇬ኮነር ብራድሊ 🇳🇱ጀሬሚ ፍሬምፖንግ 🇺🇾ሮናልድ…
🚨 ዴቪድ ውድፋይን ከሪቻርድ ሂውዝ በኋላ የሊቨርፑል ቀጣይ ስፖርት ዳይሬክተር ሊሆን እንደሚችል እየተነገረ ነው! ውድፋይን በአሁኑ ወቅት ረዳት ስፖርት ዳይሬክተር ሲሆን፣ በሊቨርፑል አስፈጻሚ መዋቅር ውስጥ ጥልቅ ልምድ አለው። ቀደም ብሎ ስራውን እንደ ስካውቲንግ አስተባባሪ የጀመረ ሲሆ…
📸❤️ 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @LIVERPOOLSOCCER1 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @LIVERPOOLSOCCER1
እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ መልካም ቀን❤️ 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @LIVERPOOLSOCCER1 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @LIVERPOOLSOCCER1
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.