Channel
በዚህ Channel ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ ፤ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ ትምህርቶች ይተላለፉበታ ✞︎የተለያዩ_ተከታታይ ትምህርት ✞︎ስበከት ✞︎ስንክሳር _የቅዱሳን _ገድል _ በየዕየለቱ አለ ✞︎መንፈሳዊ ጥያቄዎች በዕየለቱ አለ ✞︎የተለያዩ ሌሎች መንፈሳዊ ጽሑፎ ለአስተያየት: ጥቆማና ጥያቄ በዚህ ያግኙን ☞ @kidus_michaelabate_12_bot
Updated: 2026-08-07
🛐የቤተክርስቲያን ከመሠረቷ እስከ ጉልላቷ ያለው ትርጉምና ምሳሌ ክፍል ፲፪(12) በቀጣዩ ክፍል ቤተ ክርስቲያን ከመሠረቷ እስከ ጉልላቷ ያላትን ትርጉምና ምሳሌ እንመለከታለን። ➡️በመጀመሪያ ሕንፃ ቤተክርስቲያን በአዳም ትመሰላለች ይኸውም አዳም የሰው ዘር ሁሉ መጀመሪያ አስገኝ እንደሆነ…
🛐🛐 🛐🛐ዓለም ዓቀፍ የቤተክርስቲያን ታሪክ📖📖 ክፍል ፲፬ [14] ⛪የመጀመሪያዎቹ ክርስቲያኖች የአንድነት ኑሮ በኢየሩሳሌምና በአካባቢዋ ይኖሩ የነበሩት የመጀመሪያዎቹ የክርስቶስ አማኞች በመጀመሪያ ጊዜ ከአይሁድ ኅብረተሰብ በአምልኮም ሆነ በማኅበራዊ ኑሮ ጨርሰውም አልተለዩም ነበ…
እንኳን ለንጽሕት፣ ቅድስት፣ የሰማይና የምድር ንግሥት ለሆነችው ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም ወርሃዊ የበዓታ (ወደ ቤተ መቅደስ የገባችበት) መታሰቢያ በዓል (ወር በገባ በ፫ ቀን) በሰላም አደረሳችሁ! 🌿 የመቅደሱ መዓዛ፣ የልዑል ማደሪያ ፦ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ወደ …
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ፫/3 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። 📌በዚች ቀን በታላቅ ተጋድሎ የኖረውና ድንቅ ተአምራትን ያደረገው ታላቁ ጻድቅ አባ ስምዖን ዘዓምድ (በምሰሶ ላይ የቆመው) አረፈ። 📌ቅዱስ ስምዖን በስድስት ዓመቱ በጎችን ከመጠበቅ …
ዉዳሴ ማርያም ትርጓሜ እና ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ተጀምሯል ቮይስ ቻት ግቡ🙏 ዉዳሴ ማርያም ትርጓሜ እና ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ተጀምሯል ቮይስ ቻት ግቡ🙏 የእመቤታችን ጣዕሟ ፍቅሯን በልባችን ይሳልብን አሜን 🙏 ሼርርር እያደረጋችሁ የእመቤታችን የበረከቷ ተካፋይ ይሁኑ❕😍🙏 ተጀምሯል…
🛐የቤተ ክርስቲያን አሠራር ዓይነቶች🛐 ክፍል ፲፩ (11) ፩፦ክብ ቅርጽ ቤተክርስቲያን ሲሠራ ሥርዓት እንዳለው ለመረዳት በቤተክርስቲያን የሚታወቁ የአሠራር ዓይነቶች ቀጥለን እንመለከታለን፡፡ በሀገራችን በብዛት የምንገለገልበት ይህ የቤተ መቅደስ ዓይነት ነው። ክብ ቅርጽ ተብሎ የሚጠራው…
🛐🛐 🛐🛐ዓለም ዓቀፍ የቤተክርስቲያን ታሪክ 📖📖 ክፍል ፲፫ [13] ⛪ የመንፈስ ቅዱስ መውረድና የመጀመሪያዪቱ ቤተ ክርስቲያን(የክርስቲያኖች አንድነት) አመሠራረት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአዘዛቸው መሠረት እስከ በዓለ ጰራቅሊጦስ ድረስ ሐዋርያት ተስፋውን ሲጠባበቁ ቆይተው ጌታ…
ድንግል ሆይ ልጅሽ የጎሰቆለውን ብላቴና እንደተቀበለ እኔንም ደግሞ ይቀበለኝ ዘንድ እወዳለሁ፡፡ ልጅሽ ቸር ይቅር ባይ ርኅሩኅ ነውና፡፡ (ሉቃስ ፲፭፣ ፲፬-፲፮) የተራበ ሆድ ለምግብ እንዲቸኩል ክርስቶስ ደግሞ ይቅር ለማለት ይቸኩላል፡፡ ይህንንም ማለቴ ለጥምቀት ልጆች በፍጹም ንስሐ በተቃ…
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.