Channel
ሰላመ ክርስቶስ ለአንተ/ለአንቺ ይሁን። ይህ ግሩፕ ወንጌልን ለመማር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ውስጥ ባሉ አባቶችና ወጣቶች የተከፈተ ማህበር ነው። ስለዚህ ወንጌል ለመማር ፍላጎቱና ጥማቱ ያለው ማንኛውም ሰው ወደ ቻናላችን እንዲሁም ግሩፓችን መቀላቀል ይችላል። #እንኳን_ደህና_መጣችሁ🙏💐 ቅዱስ ቃሉን በመማር ሕይወትዎን ይለውጡ። #Join_አርገዉ_የእግዚአብሔርን ቃል 📖 እንማማር፡፡
Updated: 2026-08-07
Forgive me! "Do not say to God, 'Why have you forsaken me?' Rather, say, 'Lord, forgive me; I have neglected your love, and remember me in my suffering.'" - Abune Shinoda Salassie …
ፍልሰታ ምን ማለት ነው? ሊቀ ማእምራን ደጉ ዓለም ለዚህ ጥያቄ የሚከተለውን ምላሽ ሰጥተዋል፤ "ፍልሰታ ማለት ፈለሰ /ተሰደደ/ ከሚለው ግስ የወጣ ነው።" ‹ፍልሰት› ማለት ደግሞ የተለያየ ትርጕም ቢሰጠውም ‹ፍልሰታ ለማርያም› ተብሎ ሲገለጽ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከ…
"ይህ ዓለም ሲያከብሩት ያዋርዳል" የደብረ ሊባኖሱ አቡነ ፊሊጶስ እንዲህ አሉ፦ ‹‹ሥጋዊ ሃሳብ የሚያስበውን ሁሉ ሞት እንደሚገዛው ሲኦልም እንደምትከተለው ዕወቅ፣ ተረዳ፡፡ የቀደሙ ነገሥታትና መኳንንት፣ የሀገር ታላላቆች ጌታና አገልጋይ የነበሩ ዛሬ ወዴት አሉ? ተናጋሪ አንደበት የነበራቸ…
ኦ ማርያም እግዝእትነ ማርያም ምን ሆናለች አንገቷን ደፍታ ታለቅሳለች ብታለቅስ የልጇ ቀምስ እስኪርስ ልታስምር ነው የኃጥአንን ነፍስ . . ከሁሉ ሁሉ ጤፍ ታንሳለች ከጭቃ ወድቃ ትነሳለች . . ቅድስት ድንግል ማርያም እመቤቴ መንግሥተ ሰማይ እንዲሆን ቤቴ በኃጢአት ጭቃ ብለወስ ቁሜ ከፊ…
ወፌ ሰንብታ ወፌ ሰንብታ መጣች ለፍልሰታ ሀገርሽ የት ነው ኤፍራታ አሳድሪኝ ማታ ይናፍቀኛል ሌሊት የሰማዩ እልፍኝ መብራት ወፌ የኔ እመቤት/2×/ በክንፍሽ ጥላጋርደሽ/2×/ ከልጅሽ ሥፍራ ወስደሽ/2×/ እንዳልቆምበሽ በግራ እንዳያሰቃየኝ መከራ ወፌ ነፍሴን አደራ/2×/ አንቺን ስለምን ስ…
ቅዱስ ባለወልድ
🔴''ቤዛ ኩሉ'' ዘማሪት ጽጌሬዳ ጥላሁን | Zemarit Tsigereda Tilahun - Beza Kuku | Orth... https://youtube.com/watch?v=i15FvSbE4EY&si=KmepkaQsxtjPoq1L
{ተወዳጆች ሆይ} ስለ መንፈስ ጽናት እና ትዕግሥት "በማንኛውም ጭንቅና ፈተና ውስጥ ስታልፍ 'ለምን ይሄ በእኔ ላይ ሆነ?' ብለህ አትጠይቅ። ይልቁንም 'እግዚአብሔር ከዚህ በኋላ ምን ያህል ታላቅ ነገር ሊያሳየኝ ይሆን?' ብለህ ጠብቅ። እውነተኛ ጥንካሬ የሚመጣው ነገሮች ሁሉ አልፎላቸው …
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-18 · first ad check queued