Channel
The future starts here!
Updated: 2026-09-12
🌻🌻🌻️ በአዲሱ አመት አዲስ ታሪክ እንሰራለን‼️ ይሄ አመት የኛ ነው! 🔥🔥🔥 እንኳን አደረሳችሁ🙌 አዲሱ አመት ህልማችሁ የሚሳካበት፣ ቤተሰብ በእናንተ ውጤትና ስኬት በደስታ የሚፈነጥዝበት ይሁንላችሁ! የዛሬ የጥናት ፕሮግራም ሁላችንም English Unit 8 ከዛ ሶሻሎች Eco…
🛑 በፕሮግራም ስታጠና ጊዜህ አይባክንም! ጥሩ እየሄድን ነው በርቱ‼️ ቆራጥ የሆነ ተማሪ በፕሮግራም ያጠናል፣ ዲስፕሊን እና ትከረት አለው!! ስልካችንን ከትምህርት ውጪ ለምንም ነገር አንጠቀምም! ⭐️ "ይሄ አመት ለህይወታችን በጣም ወሳኝ ነው!" ይሄንን መቼም እንዳትረሱ። የዛሬን ጥና…
🛑 ብታጠናም ባታጠናም ክረምቱ አልቋል‼️ ለመስከረም ምን አሰብክ❓ ክረምቱ ሮጦ ዛሬ የአመቱ የመጨረሻ ቀን ነው፤ ክረምቱን በፕሮግራም ሲያጠና የነበረ አይጨነቅም! ምንም ያልጀመረው ደግሞ አሁንም ከዜሮ ለመጀመር እስከ ሰኔ ድረስ ሙሉ 10 ወር አለው፤ ከመስከረም ጀምሮ የሚኖርህ ጥረትህና…
🛑 ለ 2019 ብሔራዊ ፈተና በቆራጥነት ተዘጋጁ‼️ የFutureX አባላት የዛሬ ጥናት እንዴት ነው? በሞራል የምታጠኑ ፈተናውን የምትፈተኑ ሁላችሁም ጀግኖች ናችሁ! በፕሮግራም ማጥናታችሁን ቀጥሉ! ልክ ሞዴል ፈተና ስንፈትናችሁ ኢንትራንስን በቀላሉ እንደምታልፉ ኮንፊደንስ ይኖራችኋል። ከ…
🛑 ከመስከረም ጀምሮ 10 ወር አለን! የቀረህን ጊዜ ተጠቀምበት! አልረፈደም‼️ መስከረምን ልንጀምር 2 ቀን ቀረን። ጥናት ምንም ያልጀመራችሁ ልጆች "ወደኋላ ቀረው፣ ገና ነኝ" ብላችሁ አትጨነቁ ከእናንተ የሚጠበቀውን ሁሉ አርጉ፣ ከዛ ፈጣሪ ያግዛችኋል። ብዙ ልጆች የኢንትራንስ ውጤት ሲ…
🛑 ለተማሪዎች ጥያቄ መልስ‼️ በዚህ ድምፅ እነዚህን ወሳኝ 4 ነገሮች ይመልሳል። ✅ መስከረም ላይ ስለሚኖርን የጥናት ፕሮግራም፤ እንዴት ነው 12ኛ እና 11ኛ ክፍልን ለኢንትራንስ ዝግጅት የምናጠናው? ✅ ወደኋላ የቀረን ተማሪዎች ወይም አዲስ ጀማሪዎች እንዴት ከ 9ኛ ጀምሮ እናጥና? ✅…
🛑 በመጪው አመት ቆራጥና ዲስፕሊን ያለው ይሳካለታል‼️ እዚህ ጋር ለመድረስ 12 ዓመት ለፍተሀል፣ ከሰኔ 2019 በፊት ያለው 10 ወር ለብሔራዊ ፈተና ውጤትህ ወሳኝ ነው! ራስህን አዘጋጅ! ቀን 12ን ስትማር 12ን አብረን እናጠናለን፤ ከዛ 11ንም እንከልሳለን። 9 እና 10ንም ደግመን…
🛑 ክረምቱ አለቀ! ማጥናት ያልጀመራችሁ ጀምሩ! በፕሮግራም የምታጠኑ ልጆች ጀግና ናችሁ! ጥናት ያልጀመራችሁ ልጆች "ለምን እስከዛሬ ጥናት አልጀመርኩም? ሰነፍ ነኝ! አልረባም!" አትበል። ትላንት ላይመለስ አልፏል፤ ራስህን መውቀስ አቁም! መጪውን መስከረም አብራችሁን ለማጥናት ተዘጋጁ!…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.