Channel
Updated: 2026-07-30
የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ!! በኦሮሚያ ክልል የ1ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ሰኔ 08 - 09/2018 ዓ.ም ተሰጥቶ የነበረ ሲሆን፣ ዛሬ የተማሪዎች ውጤት ይፋ ሆኗል። 👉 የማለፊያ ነጥብ 50% እና ከዚያ በላይ እንዲሆን ተወስኗል። 👉…
በጃፓን በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የሟቾች ቁጥር ወደ 30 ከፍ አለ በደቡብ ምዕራብ ጃፓን በተከሰተ ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር ወደ 30 ከፍ ማለቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ሳናኤ ታካይቺ ሐሙስ ዕለት አስታወቁ።ማክሰኞ ዕለት በኪዩሹ ደሴት በሚገኘው ኩማሞ…
Media post
አሐዱ ኤፍ ኤም 94.3 እና አርትስ ቴሌቪዥን የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በአዋጅ ቁጥር 1238/2013 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚዲያ ተቋማት ሕግና የሙያ ሥነ ምግባርን አላከበሩም በሚል፦ • አሐዱ ኤፍ ኤም 94.3 እና • አርትስ ቴሌቪዥን…
በግል ትምህርት ቤቶች የክፍያ ጭማሪና የምዝገባ አሰራር ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ ነው፡- የአዲስ አበባ ትምህርትና ሥልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን በ2019 ዓመተ ምህረት የትምህርት ዘመን በግል ትምህርት ቤቶች በሚካሄደው የተማሪዎች ምዝገባ፣ የክፍያ ጭማሪና የግብዓት ጥያቄ ላይ ጥብቅ ቁ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
በወልዲያ ከተማ በተጠናቀቀው የ2018 በጀት አመት በህገወጥ ንግድ ተሰማርተው የነበሩ ከ2 ሺህ 300 በላይ የንግድ ድርጅቶች ወደ ህጋዊ መስመር እንዲገቡ ተደረገ የወልዲያ ከተማ አስተዳደር ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ በበጀት ዓመቱ ያከናወናቸውን ተግባራት አፈጻጸም ግምግሟል።የመምሪያዉ …
ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ሱዳን ካርቱም ገብተዋል! የኢጋድ ሊቀመንበሩ ጉዞ የሱዳኑን አስከፊ ጦርነት በድርደር ለመቋጨት ያለመ እንደሆነ ተዘግቧል፡፡ ባሁኑ ወቅት የሱዳን ጦርነት ወደ ኢትዮጵያ ድንበር እየተለጠጠ እና በኢትዮጵያ ካለው የአገር ውስጥ ግጭት ጋር ተያይዞ እየተነሳ መሆኑ ይታወ…
Media post
Fresh መረጃ ታማኝ የመረጃ ምንጭ፣ ብቃት ባላቸው ጋዜጠኞች ተዘጋጅቶ የሚቀርብ፣መረጃዎችን በትኩሱ የሚያደርስ የዜና ቻናል ነው ። ሀሳብ ፣ አስተያየት ፣መረጃ ለማጋራት ፣ማስታወቂያ ለማሰራት ያናግሩን።👇👇 @freshes_newsbot Fresh News,Fresh Updates.