Channel
Ethiopian Reporter (ሪፖርተር) በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሴንተር በሳምንት ሁለቴ እየታተመ የሚወጣ ጋዜጣ ነው፡፡ ጋዜጣው ለነጻ ፕሬስ፣ ለነጻ ሐሳብናና ለነጻ መንፈስ መስፈን ይተጋል፡፡ Facebook: https://www.facebook.com/EThReporter Twitter: @ethioreporter LinkedIn: linkedin.com/in/ሪፖርተር-ሪፖርተር-123415146
Updated: 2026-09-08
‹‹የባህር ባለቤትነትን ካላሳካን በሎጂስቲክስ ዘርፍ ውጤታማ አገር መሆን አንችልም›› ታከለ ኡማ (ኢንጂነር)፣ የኢትዮ ጂቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር ዋና ሥራ አስፈጻሚ #Ethiopia: የባህርና ትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥን የሚያዘምን የዲጂታል ሥርዓት ይፋ ተደርጓል ያ…
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዕድሜን መሠረት ያደረገ የአዲስ ዳኞች ምልመላ መመርያ ይፋ አደረገ #Ethiopia: የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በታክቲክ፣ በአካል ብቃት፣ በዕውቀትና በሥነ ምግባር የበቁ የጨዋታ አመራሮችን (ዳኞችን) ለማፍራት የሚያስችል ዕድሜን መሠረት ያደረገ አስገ…
#ማስታወቂያ መልካም የእረፍት ቀን! 💚 በዓሉን በደስታ፣ ግብይትዎን በአዋሽ! ================== በእረፍት ጊዜዎ የበዓል ግብይትዎን በባንካችን ሲፈጽሙ፣ የምርቃቱ ተካፋይ ይሁኑ! በአዋሽ ካርድዎ፣ በPOS ማሽን፣ በአዋሽ ብር ፕሮ እና QR ኮድ በመጠቀም ክፍያዎን ይፈጽሙ፣ 7…
ዘወትር እሁድ የምትጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ ዛሬም እንደተለመደው የተለያዩ ወቅታዊ ዜናዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ልዩ ዘገባዎች እና ተወዳጅ አምዶችን ይዞ በገበያ ላይ ይገኛል። 🗞️ በቀላሉ በድረገጻችን ላይም ያንብቡ፦🌐 https://www.ethiopianreporter.com/ ------…
የሲድኒ ማራቶንን በክብረ ወሰን ያሸነፈው አዲሱ ጎበና #Ethiopia: የዳይመንድ ሊግ ፍፃሜ በብራስልስ ይካሄዳል በዓለም አትሌቲክስ የፕላቲኒየም ደረጃ በተሰጠው የሲድኒ ማራቶን ኢትዮጵያዊው አዲሱ ጎበና የውድድሩን ክብረ ወሰን በመስበር በአሸናፊነት አጠናቋል፡፡ አትሌት አዲሱ ጎበና ርቀ…
«ምንም ነገር ጥቅም ላይ ሊውል አይችልም» #Ethiopia: ሰሞኑን በኔፓልና ቲቤት ድንበር ላይ ከደረሰው አስከፊ መቅሰፍት በኋላ በጎርፍ ወደ ተደመሰሱት መኖሪያ ቤቶቻቸው የተመለሱ በኔፓል ዴቪጋት የሚኖሩ ነዋሪዎች ለመገናኛ ብዙኃን የተናገሩት፡፡ በደቪጋት የተከሰተው ጎርፉ እስከ 4.5 …
በኔፓልና ቻይና የደረሰው አሰቃቂ የጎርፍ መቅሰፍት #Ethiopia: የሞቱት ሰዎች ቁጥር ከ1,000 አልፏል በኔፓልና በቻይና/ቲቤት ድንበር ላይ በደረሰው አሰቃቂ የጎርፍ አደጋ የተጀመረው የማዳን ሥራ፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሠራተኞች ተከበውበታል ተብሎ በሚገመተው የሃይድሮ ኤሌክትሪክ ማመን…
‹‹ጓንዷ›› የአዲስ ተስፋና የዕርቅ ማብሰሪያ #Ethiopia: የከባድ ክረምት ደመና አልፎ የምድር ፍሬዎች ማሸት ሲጀምሩ፣ በጉሙዝ ብሔረሰብ ዘንድ አዲስ ምዕራፍ ይበሰራል። «ጓንዷ» የጉሙዝ ብሔረሰብ ባህላዊ ቀመር ሲሆን፣ የአዲስ ዓመት መምጣትና የአዲስ ተስፋ ጅማሮ የሚበሰርበት ነው። …
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.