Channel
El Real Madrid Es Mi Corazon ⚪️⚪️ ይህ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ እና ትልቁ የሪያል ማድሪድ የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ ሪያል ማድሪድ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ዜናዎች ፣ ኃይላይቶች ፣ ቪዲዮች ፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ ! ⚪️HALA MADRID Y NADA MAS⚪️ ________________________________ 📢 ለማስታወቂያ ስራ @leularamos
Updated: 2026-09-11
🚨🇨🇵 የኪሊያን ልዩ ጋዜጣዊ መግለጫ እዚህ ላይ ተጠናቋል። ስለተከታተላችሁን እጅግ እናመሰግናለን።🥰 ከመጀመሪያው ያልነበራችሁ ካላችሁ👇 https://t.me/Ethio_Real_Madrid_15/221357 ሰናይ ለሊት ተመኘንላችሁ!😴🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO…
🚨 ኪሊያን ምባፔ፦ "ራሴን እንደ ራስወዳድ አድርጌ እቆጥራለሁ? አይ። እኔ እንዲሁ ግቦችን የማስቆጠር ከፍተኛ ፍላጎት (ሱስ) አለብኝ፤ ምክንያቱም ስራዬ እሱ ነው፣ አለቀ። እኔ ራስወዳድ አይደለሁም። እንዴት ራስወዳድ ሆኜ በፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ታሪክ ውስጥ ከፍተኛ የግብ እድል በመፍ…
🚨 ኪሊያን ምባፔ፦ "ሰዎች የእኔን ምርጥ ብቃት አይተዋል? ከባድ ጥያቄ ነው። 'አዎ፣ በዚህ የውድድር ዘመን ከቀደሙት ዓመታት የተሻልኩ ነኝ ካልኩ እዋሻለሁ። አይ፣ ከበፊቱ የባስኩ ነኝ ካልኩም ደግሞ... ሁልጊዜም ሜዳው ይወሰናል። ሰዎች የተወሰኑትን የእኔን version የበለጠ ወደዋቸ…
🚨 ኪሊያን ምባፔ፦ "የተሟላ ተጫዋች እየሆንኩ ነው? እኔ አሁንም ቢሆን የተለየሁ ተጫዋች ነኝ። ነገር ግን ቀደም ሲል፣ በሆነ የተወሰነ ሚና ውስጥ ብቻ ተወስኜ እሱን ብቻ እከተል ነበር፤ ምክንያቱም እሱ ብቻ በቂ እንደሆነ አውቅ ነበር። ዛሬ ግን ከበፊቱ የተሻሉ በርካታ ችሎታዎች አሉኝ።…
🚨 ኪሊያን ምባፔ፦ "ወደ 30 ዓመቴ እየተቃረብኩ ሳለሁ ስላለው እድገቴ? አዎ፣ በሙያዬ ዘመን ሙሉ መሻሻል እችላለሁ። ይህ የብልህነት አንዱ አካል ነው፤ ሁልጊዜም እየተለዋወጠ ያለው ይሄ ጨዋታ እየተሻሻለ እንደሚሄድ መረዳት። አሁን ያለው እግር ኳስ በጣም ታክቲካዊ እና ከፍተኛ ጫና ያለ…
ማስታንቱኖ is Backkk 🔥🔥🔥 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
🚨 ኪሊያን ምባፔ፦ "እኔ ተጫዋቾችን አነሳሳለሁ ወይስ እነሱ እኔን ያነሳሱኛል? ሁለቱም። እኔ በርካታ ተጫዋቾችን አነሳሳለሁ፤ ብዙዎች ደግሞ እኔን አነሳስተውኛል፣ ከእኔ ይበልጥ ደካማ ናቸው ብዬ የምስባቸውም እንኳ ሳይቀሩ፤ እኔ ደካማ በሆንኩበት ቦታ ላይ እነሱ የሆነ ነገር አላቸው። ብ…
🚨 ኪሊያን ምባፔ፦ "በአሁኑ ሰዓት የትኞቹ ተጫዋቾች ናቸው የሚያስደንቁኝ? አንድ ሰው እንዳልረሳ ስሞችን መጥራት አልፈልግም... በዓለም ላይ አስር ወይም አስራ አምስት ምርጥ ተጫዋቾች እነማን እንደሆኑ ለመናገር ሁሉም ሰው የሚስማማ ይመስለኛል። ከወጣቶቹ መካከል ላሚን ያማል፤ ሁሉንም …
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.