Channel
ኢትዮጵያን መውደድ ባትችል አትጥላት ማክበር ባትችል አታዋርዳት ማራመድ ባትችል አታዘግያት መጠበቅ ባትችል አትበትናት። ይህን በማድረግ ታሪክ ባትሠራም ታሪክ አታበላሽም። ለአስታየት @ethio_merjabot @b_promotor
Updated: 2026-09-11
እነ ክርስቲያን ታደለ ተፈቱ አቶ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ ከ600 በላይ እስረኞች ከእስር መፈታታቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አሳወቀ። ዛሬ ጳጉሜን 5 ቀን 2018 ዓ.ም እንዲፈቱ የተደረጉት እስረኞች የታገዱ መብቶቻቸው እንዲመለሱ ተደርጓል። ኢሰመኮ ዛሬ በሰጠው መግለጫ የፖ…
እንኳን ለ2019 ዓ.ም ለአዲሱ ዓመት ዋዜማ አደረሳችሁ፣አደረሰን🙏 በአዲሱ ዓመት እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የጎደለንን ትሙላልን፣ከክፉ ነገር ከልላ የልባችንን መልካም መሻት ትፈጽምልን🙏 ነቢየ እግዚአብሔር ኢሳይያስ በትንቢቱ ኢሳ 7፡14 "ድንግል ትጸንሳለች፤ ወንድ ልጅም ትወል…
Media post
የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ለአስር ዓመታት በቤት ውስጥ ተቀምጦ የነበረ ቦምብ አጋለጠ በእንግሊዝ ኬንት ግዛት ሲቲንግቦርን አቅራቢያ በሚገኘው ኬምስሊ አካባቢ የሚኖረው የ61 ዓመቱ ስታንሊ ግሪን የተባለ አዛውንት፣ ከዓመታት በፊት በብረት ማወቂያ መሣሪያ ያገኘውን የ6 ኢንች ዕቃ …
እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ትከልለን፤ ምልጃዋ እና ረድኤቷም አይለየን🙏 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ገና በቅድስት ሐና ማሕጸን ከነበረችበት ወቅት ጀምሮ ተአምራት ታደርግ ነበር፡፡ አንድ አይኗን ያጣች ቤርሳቤህ የተባለች ሴት የሀናን መጽነስ ስትሰማ በደስታ…
Media post
በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በጸጥታ ስጋትና በምሽት የሰዓት እላፊ ገደብ ምክንያት በየከተሞቹ ለማደር የሚገደዱ የጭነት ተሽከርካሪ አሽከርካሪዎች፣ ህገ-ወጥ "የኮቴ ክፍያ" እንዲከፍሉ እየተገደዱ መሆኑ ተሰምቷል። አሽከርካሪዎቹ እንደሚያነሱት ከጅቡቲ እና ከሌሎችም አካባቢዎች እቃ …
የ2018 ዓ.ም የመጨረሻው ዕለት ላይ እንገኛለን .... 2018 አይመጣም ከዛሬ ቡሃላ ቻው ቻው 🤝
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.