Channel
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation) @etvafaanoromoo1 @etvkidschannel @ebcworld1 @etventertainment1
Updated: 2026-09-05
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጣሊያኗ ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ የእንኳን ደስ አለዎት መልእክት አስተላለፉ "ወዳጄ ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ፤ በእርስዎ አስተዳደር ታሪካዊ ስኬት በመመዝገቡ በኢትዮጵያ መንግሥት እና ሕዝብ ስም ከልብ የመነጨ ደስታዬንና እንኳን ደስ…
የጎቤ እና ሽኖዬ ባህላዊ አከባበር ሥነ ሥርዓት በሸገር ከተማ (በምሥል)
ነዋሪዎችን ማዕከል ያደረገ ሰው-ተኮር የከተማ ልማት ከተሞች የአንድ ሀገር የኢኮኖሚ፣ የማኅበራዊ ሕይወት እና የዘመናዊነት መስታወቶች ናቸው:: የአንድ ከተማ ዕድገት በተገነቡ ሕንፃዎች፣ በተስፋፉ መንገዶች እና በተጨመሩ የንግድ ማዕከላት ብዛት ብቻ አይለካም
"ሀገራዊ ምክክሩ ኢትዮጵያውያን ችግሮቻችንን ተነጋግረን መፍታት እንደምንችል ለዓለም ያሳየንበት ታሪካዊ መድረክ ነው" - የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ የሰላም ሚኒስትሩ አቶ መሐመድ እድሪስ የ2019 አዲስ ዓመት ለኢትዮጵያውያን ይዞት የመጣውን ብሩሕ ተስፋ በተመለከተ ከኢቲቪ ወቅታዊ …
የ1954ቱ የአፍሪካ ዋንጫ ድል ትውስታ እና አሁን የተሰነቀው ተስፋ የኢትዮጵያ እግር ኳስ በአፍሪካ መድረክ የነገሠበት፣ ሰንደቅ ዓላማዋ በአኅጉሪቱ ትልቁ የስፖርት መድረክ ላይ ከፍ ብሎ የተውለበለበበት ብሎም ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የምታልም ሳትሆን የዋንጫው ባለቤት የነበረችበ…
የዘመናት ሴራ እና ከበባን የሰበረ ትውልድ፦ ከሄሮዶተስ እስከ ዓባይ ግድብ እና ቀይ ባሕር መዳረሻ የታሪክ አባት በመባል የሚታወቀው ግሪካዊው ሄሮዶተስ "ግብጽ የዓባይ ስጦታ ናት" ብሎ ሲጽፍ፣ የዚህ ታላቅ ስጦታ ብቸኛ ምንጭ የሆነችው ኢትዮጵያ ስውር የጂኦ-ፖለቲካ ሴራ ተተብትባ እንድትቆ…
ከመኪና ሽያጭ ጋር ተያይዞ የሕግ ጥሰቶች የሚፈጸሙ አካላት ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነው - የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በመዲናዋ በመኪና አስመጪዎች እና በኮሚሽን ሠራተኞች በኩል የሚፈጸምን የታክስ ስወራ እና የግብር ማጭበርበር ድርጊት ለመግታት ጠንካራ የሕግ ማስከበር ሥራ እየሠራ መሆኑን…
ዓባይን የገራው ክንድ ወደ ቀይ ባሕር ሲዘረጋ፦ የኢትዮጵያ ሙሉ ልዕልና ጉዞ የኢትዮጵያ ሕልውና፣ ልዕልና እና ታሪካዊ መስተጋብር ከሁለት ታላላቅ ውኃዎች ጋር በእጅጉ የተጋመደ ነው:: አንደኛው ከራሷ ማኅፀን ፈልቆ በረሃውን የሚያለመልመው ዓባይ ሲሆን፣ ሁለተኛው ደግሞ ታሪካዊ ስሟም ሆነ …
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.