Channel
Life skill development! You can contact me @dreyobmamo
Updated: 2026-07-26
Book Reading Challenge with Dr. Eyob ለነሃሴ ወር reading challenge የተመረጠው መጽሐፍ፣ “የሕይወት ጸጸቶች” የተሰኘው ነው፡፡ "ካለፈው መማር፣ ዛሬን ማጣጣምና ለነገ ማቀድ!" በእያንዳንዱ የሕይወት ምእራፋችን ውስጥ የምናደርጋቸው ምርጫና ውሳኔዎች ውስጥ …
የማያቋርጥ እድገት ልምምዶች! (ክፍል አምስት) ዓላማ እና ራእይ (Purpose and Vision) – በዓላማ መኖር እስካሁን የሚከተሉትን ልምምዶች ተመልክተናል፡ “ራስን ማወቅ”፣ “የግል ሃላፊነት”፣ “ቀጣይነት ያለው ትምህርት” እና “ዲሲፕሊን እና ወጥነት”፡፡ ዛሬ ደግሞ፣ “ዓላማ እና…
ሶስቱ የሚለቀቁ ነገሮች! ዛሬ ማታ ከመተኛታችሁ በፊት ለራሳችሁ የውስጥ ሰላምና የስሜት ጤንነት ስትሉ . . . 1. ምንም ብታደርጉ ለመለወጥ በማትችሉት ነገር ላይ ያላችሁን ጭንቀት ልቀቁት! ያንን ካላደረጋችሁ ለነገ ያላችሁን ጉጉት እና ጉልበታችሁን ያሟጥጥባችኋል፡፡ 2. ማድረግ የማይገ…
የማያቋርጥ እድገት ልምምዶች! (ክፍል አራት) ዲሲፕሊን እና ወጥነት (Discipline and Consistency) – ዕለታዊ ልማዶችን መለማመድ በሕይወታችን የማያቋርጥ እድገት ውስጥ ለመግባት ከፈለግን ልናዳብር ከሚገቡን ልምምዶች አምስቶቹን ላጋራችሁ ብዬ፣ ባለፉት ሶስት ቀናት “ራስን …
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
የጸጸታችን ምንጮች ብዙ ናቸው! • አንድን ውሳኔ በመወሰናችን ወይም ባለመወሰናችን ምክንያት ያመለጠንን እድል በማሰብ እንጸጸታለን፡፡ “ምነው በቶሎ በወሰንኩኝ ኖሮ … ምነው ከውሳኔ በዘገየሁ ኖሮ” … • አንድን የምንወደውን ሰው ከዛሬ ነገ እንጠይቃለን በማለት ስንወላውል በድንገት ሳናገ…
የማያቋርጥ እድገት ልምምዶች! (ክፍል ሶስት) ቀጣይነት ያለው ትምህርት (Continuous Learning) – ለማደግ መወሰን በሕይወታችን የማያቋርጥ እድገት ውስጥ ለመግባት ከፈለግን ልናዳብር ከሚገቡን ልምምዶች አምስቶቹን ላጋራችሁ ብዬ፣ ባለፉት ሁለት ቀናት “ራስን ማወቅ” እና “የግል…
Book Reading Challenge with Dr. Eyob ለነሃሴ ወር reading challenge የተመረጠው መጽሐፍ፣ “የሕይወት ጸጸቶች” የተሰኘው ነው፡፡ "ካለፈው መማር፣ ዛሬን ማጣጣምና ለነገ ማቀድ!" ከአሁኑ በመመዝገብ ራሳችሁን አዘጋጁ! በእያንዳንዱ የሕይወት ምእራፋችን ውስጥ …
የማያቋርጥ እድገት ልምምዶች! (ክፍል ሁለት) የግል ኃላፊነት (Personal Responsibility) – ኃላፊነትን መውሰድ በሕይወታችን የማያቋርጥ እድገት ውስጥ ለመግባት ከፈለግን ልናዳብር ከሚገቡን ልምምዶች አምስቶቹን ላጋራችሁ ብዬ፣ ባለፈው ፖስቴ “ራስን ማወቅ” የሚለውን ሃሳብ አ…