Channel
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ለማስታወቂያ ስራ @marketing_team433 ስለ ቻናላችን - @committe433 ⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2018
Updated: 2026-09-11
ሲቪያ በሜዳው ቫሌንሲያን 1-0 በማሸነፍ ደረጃውን ከፍ ማድረግ ችሏል። @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ማስታንቱኖ የጨዋታው ኮከብ ተጫዋች በመባል ተመርጧል። 🔥 @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ዌስትሃም በሻምፒዮንሺፑ ሬክስሃምን ገጥሞ 6-0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል። @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🚨🇫🇷 ማርሴይ በተከታታይ ሶስት ጨዋታዎችን ተሸንፈዋል ... 😯 ❌ ከሞናኮ ጋር 2-0 ሽንፈት ❌ ከፓሪስ ኤፍሲ ጋር 3-2 ሽንፈት ❌ ከሬኔስ ጋር 1-0 ሽንፈት የማርሴይ ቀጣይ ሁለት ጨዋታዎቿ፦ ከቤሺክታሽ (A) እና ከፒኤስጂ (H) ! 👀 @Bisrat_Sport_433et @Bisr…
ማስታንቱኖ ሀትሪክ በሰራበት ጨዋታ ፊዮረንቲና ቬንዚያን 4-2 በማሸነፍ ወሳኝ ድል አስመዝግቧል። Mastantuno 🔥 @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ዛሬ የተደረጉ የሳውዲ ፕሮ ሊግ የጨዋታ ውጤቶች በምስሉ ላይ ይመልከቱ። @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
አሁን በተጠናቀቀ የፈረንሳይ ሊግ 1 ጨዋታ ሬንስ ማርሴይን 1-0 በማሸነፍ ወሳኝ ድል አስመዝግቧል። ሬንስ በዚህ ሲዝን በሊግ 1 ባደረጉት ጨዋታዎች አልተሸነፉም። 🤝 2-2 vs Paris ✅ 3-2 vs Le Mans ✅ 2-1 vs Angers ✅ 1-0 vs Marseille 10/12 🔥 @…
ፍራንኮ ማስታንቱኖ ለፊዮረንቲና ቬንዚያ ላይ ሀትሪክ ሰርቷል። @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-28 · first ad check queued