Channel
ሱናን መከተል እና ከቢድዐ መከልከልን አስመልክቶ የአህሉስ-ሱንና መሪዎች ንግግር እና አደራዎች፦ 02 ሑዘይፈቱ ብኒልየማን - ረዲየሏሁ ዐንሁ - እንዲህ ይላሉ፦ «كُلُّ عِبَادَةٍ لَمْ يَتَعَبَّدْ بِهَا أَصْحَابُ رَسُولِ اللَّهِ ﷺ فَلَا تَتَع…
🔖 ታላቅ የምስራች ለሀዋሳና አካባቢዋ የሱና ወዳጆች በሙሉ! 🌟 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ~እነሆ! መሻኢኾችና ኡስታዞች የሚታደሙበት ፣ ድናችንን የምንተዋወስበት፣ መንፈስን የሚያድስ የዳዕዋና የኮርስ ድግስ በሀዋሳ ከተማ ተዘጋጅቶ ይጠብቆታል። "مَنْ …
⭕️ ክፍል ሰባት(7) 💥አላህን መፍራት❗️ ተቅዋ ባለቤቱን እንዴት ከኃጢአት ይከለክለዋል? ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ 3/ ይህ በተራ ቁጥር 2 ሥር የቀረበው ምሳሌ ሊከሰት የሚችለው የዝቅተኛ ተቅዋ ባለቤት በሆነው ሰው ላይ ነው፡፡ የከፍተኛ ተቅዋ ባለቤት ላይ ሊከሰት የሚችለው ምሳሌ ግን …
ኢንሻ አላህ ከትንሽ ደይቃ በኋላ ይለቀቃል
ክፍል ሰባት ይቀጥላል! አላህን መፍራት(አላህን አለመፍራት) ቢስሚላህ ካለፉት ክፍሎች👇 ተቅዋ(አላህን ፍራቻ)የሌለው ሰው በዘመናችን ካሉ ታላላቅ የፊትና ጎርፎች ከመወሰድ አይተርፍም፤ ምክንያቱም መሠረቱ የፀና ቤት የለውምና፡፡ እናም መዋያው አልጋ ቤት፣ መቃሚያ ቤት፣ ወሲብ ቤት፣ ሲኒማ…
ክፍል ሰባት ይቀጥላል! አላህን መፍራት👇
በልብ ህመም እየተሰቃዬ የሚገኘው አሳዛኝ ህፃን =========================== (የቻለ አላህ ከሰጠው ላይ በመስጠት፣ ለሌሎች በመጠቆም፣ በመልካም ዱዓችሁና ሼር በማድረግ ለተጨነቀች ነፍስ ሰበብ እንሁን!) || ከታች በፎቶው ላይ የምትመለከቱት የሚያሳሳ ህፃን ገና የ7 ወር …
Media post
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-05-03 · last ad check 2026-08-09 13:48 UTC