Channel
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka
Updated: 2026-08-26
👉 ሙሐመድ ሓሚዲን የሰይድ ቁጥብ ጠበቃ ! ክፍል አንድ ሶሞኑን ሙሐመድ ሓሚዲን የእውቀት ቅርስ በሚል ፕሮግራም ላይ ቀርቦ ስለ ሰይድ ቁጥብ የተለያዩ ጥያቄዎች ቀርቦለት በጣም አሳፋሪ በሆነ ሁኔታ የነብያቶችን ክብር የሚያጎድፈውን የነብዩ ባልደረቦችን የሚያዋርደውንና የሙስሊሙን አለም ማ…
|| አዲስ ሙሓደራ 🔗 ርዕስ «ሱና እና ቢድዓ» 🕹 በቡታጅራ ከተማ በአልበያን መስጂድ የተደረገ 🎙 በሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አል-ለተሚይ ሐፊዘሁላህ ⏰ረቢዐል አወል 18//1448 https://t.me/abdulham/2848 https://t.me/abdulham/2848
|| አዲስ ሙሓደራ ! 🔈 «ሺርክ (ማጋራት)» 🔶 በቡታጅራ ከተማ በአልበያን መስጂድ የተደረገ ሙሓደራ 🎙 በሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አል-ለተሚይ ሐፊዘሁላህ https://t.me/abdulham/2847 https://t.me/abdulham/2847
👉 ሙሐመድ ሓሚዲን የሰይድ ቁጥብ ጠበቃ ! የኢስላሙን አለም ላከፈረውና የነብዩ ባልደረቦችን በማዋረዱ ራፊዳዎች በስሙ መንገድ ለሰየሙለትና የሳንቲማቸው አንድ ገፅ በስሙ ላደረጉለት ሰይድ ቁጥብ ከሀገራችን የኢኽዋን መሪዮች አንዱ የሆነው ሙሐመድ ሓሚዲን በእውቀት ቅርስ ፕሮግራም ላይ ቀር…
Media post
✅ የሐቅ ባለቤቶች ትንሽ ቢሆኑም አላህ ይረዳቸዋል ። ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን – አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ : – " የሐቅ ተከታዮች ትንሽ ቢሆኑም ሐቅ (በአላህ) ይረዳል ። ባጢል ይተዋል ተከታዮቹ ቢበዙም " ። https://t.me/bahruteka
✅ የእውነተኛ ህልም ደረጃ ! የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም – እንዲህ ይላሉ : – " የሙእሚን መናም ከነብይነት አርባ ስድስት ክፍሎች ውስጥ አንዱ ነው "። https://t.me/bahruteka
👉 ልብ በል ! አንተ የቱም አይነት የሚያሰውድድ ስራ ብትሰራም ልቡ የታመመ የሚጠላህ አታጣም ። ነገር ግን ማወቅ ያለብህ አንተ የተፈጠርከው የሚያስወድድ ስራ ለመስራት ነውና መቀጠል ያለብህ መሆኑና ልቡ የታመመውም ለመጥላት ስለሆነ የተፈጠረው መቀጠል እንዳለበት ነው ። https://t…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.