Channel
ይህ #Alphasport ET™ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው ! ____________________________________ ለማስታወቂያ ስራ በ @spe_smm ላይ አናግሩን ◼️
Updated: 2026-08-07
🚨አርሰናል ለዝውውሩ 75 ሚሊዮን ፓውንድ ይከፍላል። - ምንጭ [ Fabrizio Romano ] SHARE
ብሩኖ ጉማሬሽ ወደ አርሰናል ! HERE WE GO! - ምንጭ [ Fabrizio romano ]
Daqiiqaa 30 booda nii haqama Gaaffii Kaardii Abbaa Abba 200 Amma saffisaan hirmaadha! ❓ Premier League kan hundeeffame bara kam?
ዝርዝር መረጃ :- ፒኤስጂ ማግነስ አክሊዮቼን ከሞናኮ ለማስፈረም ሙሉ ለሙሉ ከስምምነት ላይ ደርሷል። ሞናኮ ከተጫዋቹ ሽያጭ 50 ሚሊየን ዩሮ ይቀበላል። ተጫዋቹ በሚቀጥለው ሳምንት የሕክምና ምርመራው የሚያካሄድ ሲሆን በፒኤስጂ ቤት እስከ ሰኔ 2031 ድረስ የሚያቆየውን የ5 አመት ኮንትራ…
🚨 ማግነስ አክሊዮቼ ወደ ፒኤስጂ ! HERE WE GO ! 🎖 Fabrizio Romano SHARE @ALPHASPORT4
🚨 ማቲያስ ጄስሌ የኒውካስትል ዋና አሰልጣኝ ሆኖ እስከ ሰኔ 2030 ድረስ ለ4 አመታት የሚያቆየውን ኮንትራት ፈርሟል። ስምምነቱ ተጠናቋል። የሳውዲው ክለብ አል-አህሊ 11 ሚሊዮን ዩሮ ካሳ ያገኛል። 🎖 Fabrizio Romano SHARE @ALPHASPORT4
🗣 ጄሚ ካራገር ስለ ብራድሌይ ባርኮላ :- "ሊቨርፑል ሞሃመድ ሳላህን በመጀመሪያ መተካት አለበት።" SHARE @ALPHASPORT4
ላሚን ያማል በየአመቱ ቁመቱ እየጨመረ ሲሆን በሶስት ዓመታት ውስጥ 12 ሴንቲ ሜትር አድጓል። SHARE @ALPHASPORT4
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-07 · first ad check queued