Channel
This is an official Telegram channal for Addis Media Network (AMN) We trive to be voice of generation, as our motto stands for. የትውልድ ድምፅ !! contact us via:- E-mail:- [email protected] twitter.com/AmnAddis
Updated: 2026-08-25
📢 ይጠወዳዳሪዎች የጥሪ ማሰታውቂያ 🫂 "በዕንቁዎቹ" የክብደት መቀነስ ውድድር ላይ መሳተፍ እምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች በ0939507867 ላይ በአጭር የፅሁፍ መልእክት ወይም በቴሌግራም አማካኝነት መመዝገብ ትችላላችሁ። እንቁዎቹ አዲስ የመዝናኛ ዝግጅት። ጤንነትዎን እንሸልምዎ!! #አምን …
Media post
Media post
አርሰናል በፕሪምየር ሊጉ ሁለተኛ ተከታታይ ድል አሳካ AMN-ነሐሴ 25/2018 ዓ.ም በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት መርሃግብር ከሜዳው ውጪ አስቶን ቪላን የገጠመው አርሰናል 1ለ0 አሸንፏል። በቪላ ፓርክ በተከናወነው ተጠባቂ ጨዋታ ቡካዮ ሳካ የአርሰናልን ድል ያረጋገጠች ግብ…
ከውበት ባሻገር ከትውልድ ወደ ትውልድ ከሚተላለፉ ባህላዊ እሴቶች መካከል የሴቶች አለባበስና የማጌጫ ባህል ልዩ ስፍራ አለው። ከእነዚህም መካከል ጉፍታ አንዱ ነው። ጉፍታ በባህላዊ አለባበስ ውስጥ የሴቶች የራስ ማጌጫ ሲሆን፣ የፀጉር አሰራርን በመሸፈንና በማስዋብ ለሴቷ ልዩ የውበት መገለ…
ፈልገው አግኝተው ይሸለሙ! ✅ ፍለጋ በተመልካቾች ዘንድ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያተረፈው «ፍለጋ» የቴሌቪዥን ጌም ሾው፣ በበለጠ አጓጊነት እና በላቀ ዝግጅት በአዲስ ምዕራፍ ተመልሶ ሊመጣ ነው ። ባለፈው የውድድር ሲዝን አቅማቸውን እና ብልሃታቸውን ያሳዩ ተወዳዳሪዎችን በከፍተኛ የገንዘብ ሽ…
Media post
የቅጥር ማስታወቂያ!
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.