Channel
ዜና ከምንጩ
Updated: 2026-09-07
#አዲስ_ማለዳ_በሳምንቱ እሁድ፣ ጳጉሜ 01 ቀን 2018 ዓ.ም #ከሀገር_ውስጥ 1] ሁለት የፖለቲካ ፓርቲዎች ከሀገራዊ ምክክሩ በኋላ ለሚወሰኑ ውሳኔዎች ኃላፊነት እንደሚወስዱ ለአዲስ ማለዳ ገለጹ የነጻነትና እኩልነት ፓርቲ (ነእፓ) እና የሲዳማ አርነት ንቅናቄ (ሲአን) ከሀገራዊ ምክክሩ …
ግብጻዊቷ የቴሌቪዥን አዘጋጅ ሳራ ካሊፋ በዕፅ ዝውውር ወንጀል የሞት ፍርድ ተበየነባት እሁድ፣ ጳጉሜ 01 ቀን 2018 ዓ.ም (#አዲስ_ማለዳ) የካይሮ የወንጀል ችሎት፤ ዕውቋን የቴሌቪዥን ፕሮግራም አዘጋጅ ሳራ ካሊፋን ጨምሮ በ12 ሰዎች ላይ በተደራጀ የዕፅ ዝውውር መሳተፋቸው በመረጋገጡ …
Media post
ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ ቅዳሜ፤ ነሐሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም (#አዲስ ማለዳ) የጉሙሩክ ኮሚሽን በአንድ ሳምንት ውስጥ ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የገቢና የወጪ ኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገለጸ። ኮሚሽኑ ከነሐሴ 21 እስ…
Media post
የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በዩክሬን የቀጠለውን ጦርነት በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ለመፍታት ዕድል እንዳለው ገለጹ ዓርብ፣ ነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ.ም (#አዲስ_ማለዳ) ፑቲን ይህንን የተናገሩት በሩሲያዋ ቭላዲቮስቶክ በተካሄደው የምስራቃዊ ኢኮኖሚ ፎረም ላይ ሲሆን የጦርነቱ ዋና ተ…
Media post
የኬንያ የጤና ባለሙያዎች ከደሞወዝና የሥራ ሁኔታን በተመለከተ የጀመሩት አድማ 38ኛ ቀን ማስቆጠሩ ተገለፀ ዓርብ፣ ነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ.ም (#አዲስ_ማለዳ) በኬንያ የሚገኙ የጤና ባለሙያዎች ከደመወዝና የሥራ ምቹ ሁኔታን በተመለከተ የጀመሩት የሥራ ማቆም አድማ 38ተኛ ቀን ማስቆጠሩ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.