Channel
#አዲስ_ነገር_መረጃ #መረጃዎች_በትኩሱ ና ሳይዉሉ እንዲሁም ሳያድሩ በቻናሉ በኩል ይደርሳሉ Addis Ababa , Ethiopia Buy Ads : https://telega.io/?r=UbutLo2z #ለአስተያየት እና ለማስታወቂያ ስራዎች 👇👇 @addisnegermereja_bot
Updated: 2026-09-08
ያለባህር በር ውጤታማ አንሆንም‼️ ያለ ባሕር በር ባለቤትነት በሎጂስቲክስ ዘርፍ ውጤታማ አገር መሆን አይቻልም - የኢትዮ-ጂቡቲ ባቡር ትራንስፖርት ዋና ሥራ አስፈጻሚ። ታከለ ኡማ፣ "የባሕር በር ባለቤትነትን ካላሳካን፣ የፈለግነውን ቴክኖሎጂ ብናለማ፣ የፈለግነውን ያህል መርከብ፣ ባቡር …
አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ ማስታወቂያ ለማስነገር የምትፈልጉ ድርጅቶችና ግለሰቦች በዚህ ያናግሩን። 👇👇 @Addisnegermereja_bot
በእርግጠኝነት የሚታመን ዜና ጠፍቶ ተቸግራችኋል‼️ እነሆ በአዲሱ የሬድዮ ጣቢያችን ተጨባጭ ዜናዎችን እና ታማኝ መረጃዎችን ይከታተሉ:- 👉join👈 👉join👈 👉join 👇👇 https://t.me/Harambeeradio https://t.me/Harambeeradio
በቦንጋ ከተማ የተሰረቁ ሞባይሎችን የገዙ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ . በቦንጋ ከተማ የተሰረቁ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በተለይም ሞባይሎችን የገዙና የተቀበሉ ግለሰቦች በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን የቦንጋ ከተማ ፖሊስ አስታውቋል። የቦንጋ ከተማ ወጣቶች ያ…
በኢትዮጵያ ከ46 በመቶ በላይ የሚሆኑ ወጣቶች በሱስ ተጠቂ መሆናቸው ተነገረ:: በኢትዮጵያ የወጣቶች የሱስ ተጠቃሚነት በከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሱን በቅርቡ የተደረገ አንድ ሀገራዊ ጥናት አመላክቷል። በጥናቱ መሰረት ከ15 እስከ 24 በሚሆን የዕድሜ ክልል ዉስጥ የሚገኙ ወጣቶች የሱስ ተጠ…
ለአዲስ አመት ከ4 ሺህ በላይ የእርድ እንስሳትን እንደሚያቀርብ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት አስታወቀ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የዘንድሮውን የአዲስ አመት በዓል አስመልክቶ በዛሬው እለት ለመገናኛ ብዙሀን ባለሙያዎች መግለጫ ሰጥቷል። የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ…
የዶናልድ ትራምፕ አዲስ የፀጉር ቀለም በማህበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ሆነ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቅርቡ በኒው ጄርሲ አውሮፕላን ማረፊያ ከፕሬዝዳንታዊው አውሮፕላን ኤር ፎርስ ዋን ሲወርዱ የታዩበት አዲስ ገጽታ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ከፍተኛ መነጋገሪያ ሆኗል። በፎቶዎቹ ላ…
ቅዱስ ሩፋኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይከልለን፤ ምልጃ እና ረድኤቱም አይለየን🙏 ቊጥሩ ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት ሲሆን፤ “ሩፋ” ማለት ሐኪም፤ ኤል ማለት እግዚአብሔር ማለት ሲኾን ሩፋኤል ማለት “እግዚአብሔር ሐኪሜ ነው” ማለት ነው፡፡ ቅዱስ ኤጲፋንዮስም በመጽሐፈ አክሲማሮስ “በራማ ሰማይ የሚ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.